የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔትር ፊያላ በጋራ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል:: ለጋራ ልማት እንዲበጀን በሀገሮቻችን መካከል በቆየው ግንኙነት ላይ ተመስርተን ግንኙነታችንን የበለጠ ማጎልበትን…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሠራዊቱ በወገኖቹ የተካደበትን ቀን ሁሌም እንዳይደገም እንዘክረዋለን” – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "እንዳይደገም ሁሌም እንዘክረዋለን" በሚል መሪ ሐሳብ ሰሜን ዕዝ የተጠቃበት ሦስተኛ ዓመት የመታሰቢያ መርሐ -ግብር ተካሂዷል። የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመርሐ-ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ “ቀኑ ድንበር…
ጤና የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል የሚያስችል አደረጃጀት ተገንብቷል – ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ Amele Demsew Nov 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል የሚያስችል አደረጃጀት መገንባቱን የጤና ሚኒስትር ዴኤታው ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ፡፡ 25ኛው የጤና ዘርፍ ጉባዔ ዛሬ ተጠናቋል። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ በዚሁ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቅምት 24 መቼም የትም አይደገምም – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Meseret Awoke Nov 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰው ጥቃት በሀገራችን ታሪክ ጥቁር ጠባሳ አሳርፎ ያለፈ ክስተት ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ቀኑን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገቡ Tamrat Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ ለገቡት የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፊያላ አቀባበል አደረጉላቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፊያላ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ቀይመስቀል ቦርድ ሰብሳቢ ጋር መከሩ Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ቀይመስቀል ቦርድ ሰብሳቢ ኤሊ አልቶነን ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በውይይቱ÷ በኢትዮያና በፊንላንድ ቀይ መስቀል ድርጅቶች መካከል ያለው ግንኙነት 90 ዓመት ያስቆጠረና ጥሩ ደረጃ ላይ ያለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና 500 ሺህ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃና አካባቢ ንጽህና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በኢትዮጵያ 500 ሺህ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃና አካባቢ ንጽህና ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ በኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚተገበረው ፕሮጀክቱ÷ 500 ሺህ ኢትዮጵያውያንን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎቷን በራስ ሀገራዊ እቅም ለመሸፈን የተቀናጀ ርብርብ ያስፈልጋል- አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ለሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎት ለተዳረጉ ወገኖች ኢትዮጵያ በራሷ አቅም ምላሽ የመስጠት እቅም እንድትፈጥር የተቀናጀ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ብሔራዊ የአደጋ…