Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የገንዘብ ሚኒስቴር እና ገቢዎች ሚኒስቴር  የፕሮቶኮል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስቴር እና በገቢዎች ሚኒስቴር መካከል የታክስ ፖሊሲና አስተዳደር ጉዳዮችን በቅንጅት ለማከናወን የፕሮቶኮል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የፕሮቶኮል ስምምነቱን የፈረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ…

 አቶ ደመቀ መኮንን  ከተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቀጣይ በሰብዓዊ እርዳታ እና ልማት ጉዳዮች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስምንት አባላት ያሉት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ ሰየሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስምንት አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ ሰየሙ። መልማይ ኮሚቴው ወደ ስራ የገባ ሲሆን በቅርቡም ጥቆማ መቀበል ይጀምራል ተብሏል። የኢፌዴሪ ህገ መንግሥት አንቀጽ…

የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢፌዴሪ አየር ኃይልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፋሊያ የኢፌዴሪ አየር ኃይልን ጎብኝተዋል፡፡ የኢፌዴሪ አየር ሃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በግዳጅ አፈፃፀሙና ተልዕኮን በብቃት በመወጣት ስኬታማ በሆነ የለውጥ ጉዞ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር…

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነትን አንደኛ ዓመት በተመለከተ ከኢፌዴሪ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነትን አንደኛ ዓመት በተመለከተ ከኢፌዴሪ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ለሰላም ባላቸው የጸና አቋም የተነሣ የውጭም ሆኑ የውስጥ ጠላቶች በተነሡ ጊዜ ሁሉ እየተጠቁም ቢሆን አስቀድመው የሰላምን አማራጭ ይፈልጋሉ፡፡ የፈሩ፣ ዐቅመ ቢሶችና ደካሞች…

የተሳካ የሀገረ መንግስት ግንባታ እንዲኖር ዜጎችን ወደ አንድ የሚያሰባስብ ትልቅ ትርክት ያስፈልጋል – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሳካ የሀገረ መንግስት ግንባታ እንዲኖር ዜጎች ወደ አንድየ የሚያመጣና የሚያሰባስብ ትልቅ ትርክት ያስፈልጋል ሲሉ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌገለጹ። የሰሞኑ ትልቅ ርዕሰ ጉዳይ በሆነው ‘ታላቁ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ የተቋቋመውን የኢትዮጵያ አካል ድጋፍ አገልግሎት ማዕከል መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ3 ዓመት በፊት እንዲቋቋም አቅጣጫ ባስቀመጡት መሰረት አዲስ የተቋቋመውን የኢትዮጵያ አካል ድጋፍ አገልግሎት ማዕከል ዛሬ መርቀዋል። ማዕከሉ በተፈጥሮ እና በአደጋ ምክንያት የአካል…

ተቀዛቅዞ የቆየው የቱሪዝም ዘርፍ እያገገመ መምጣቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በመጀመሪያዎቹ ሰባት  ወራት የዓለም ቱሪዝምን በመሳብ 7ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን የዓለም አቀፉ ቱሪዝም ተቋም አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ ከፈረንጆቹ 2019 አንጻር 28 በመቶ የቱሪዝም ፍሰት ዕድገት በማስመዝገብ…

ለሁሉም ምቹ የሆነች ሀገርን ለመፍጠር የሚያስችል የሪፎርም ሥራ እየተሠራ መሆኑን አቶ አደም ፋራህ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁሉም ምቹ የሆነች ሀገርን ለመፍጠር የሚያስችል የሪፎርም ሥራ እየተሠራ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። የሪፎርም መሰረታውያንና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሚና በሚል ርዕስ በአፍሪካ አመራር ልኅቀት…