የሀገር ውስጥ ዜና የተማሪዎች ምደባ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር Shambel Mihret Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምደባ በተማሪዎች የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋይናንስ አቅርቦትን በማጠናከር የሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው – ሚኒስቴሩ Meseret Awoke Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በጤናው ዘርፍ ያለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር በመቅረፍ ጥራት ያለው የሕክምና የአገልግሎት ተደራሽነትን ለማሣደግ በትኩረት እየሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ለሦስት ቀናት የሚቆው 25ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ "ጠንካራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቅርቡ የተከበሩ በዓላትን እንዲሁም ብሄራዊ ሁነቶችን ተገን በማድረግ ጸረ ሰላም ሀይሎች ለመፈፀም ያሴሩትን የሽብር ዕቅድ ማክሸፍ መቻሉ ተገለፀ Amele Demsew Oct 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቅርቡ የተከበሩ ሀይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት እንዲሁም ብሄራዊ ሁነቶችን ተገን በማድረግ ጸረ ሰላም ሀይሎች ለመፈፀም ያሴሩትን የሽብር ዕቅድ ማክሸፍ መቻሉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ዋና ሰብሳቢ እና የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በምግብ ምርት ራሷን እንድትችል መሪዎቿ ቆርጠን ተነስተናል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ Meseret Awoke Oct 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በምግብ ምርት ራሷን እንድትችል መሪዎቿ ቆርጠን ተነስተናል ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና ጉዞ ላይ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ኃላፊ አኪንዉሚ አድሲና ጋር ቦርላግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቬንዙዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ Meseret Awoke Oct 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቬንዙዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢቫን ጊል ፒንቶን ጋር ዛሬ ማለዳ ተወያይተዋል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጁባ ገቡ Feven Bishaw Oct 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ከሰዓት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብተዋል። አቶ ደመቀ ጁባ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የዱቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጀምስ ሞርጋን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመንደር አስተሳሰብ ወጥተን ሀገራችንን ወደ ከፍታው ማማ ማውጣት ይገባል – ወ/ሮ ለሚ በዶ ዮሐንስ ደርበው Oct 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመንደርና ክልልነት አስተሳሰብ ወጥተን በጋራ በመቆም ሀገራችንን ከጊዜያዊ ችግር በማላቀቅ ወደ ከፍታው ማማ ማውጣት ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ለሚ በዶ ገለጹ፡፡ የምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ የተመዘገቡ ውጤቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር የጋራ ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የጋራ ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው ላይ የጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ ባለፈው የጋራ ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና አየርላንድ የ8 ነጥብ 4 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር እና የአየርላንድ መንግሥት የ8 ሚሊየን 400 ሺህ ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ እና የአየርላንድ የዓለም አቀፍ ልማትና ዳያስፖራ ሚኒስትር…