Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ቬንዝዌላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀገሪቱ በረራ እንዲጀምር ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቬንዝዌላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀገሪቱ በረራ እንዲጀምር ጥሪ አቅርባለች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቬንዝዌላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫን ጊል ፒንቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሀገራቱ…

የኢትዮጵያንና የግሪክን ግንኙነት በይበልጥ ለማሣደግ በሚቻልበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የግሪክን የቆየ ታሪካዊ ግኝኙነት በይበልጥ ማሣደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከግሪክ አምባሳደር አና ፋሩ ጋር  በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…

በሆልቲካልቸር ዘርፍ 741 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም በሆልቲካልቸር ዘርፍ 741 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስቴር በሆልቲካልቸር ዘርፍ ላይ ያሉ መልካም ዕድሎችና ተግዳሮቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት…

የሀገር ውስጥ ምርቶች ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ሊሠራ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ ምርቶችን ጥራት በማረጋገጥ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ተክተው ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ሊሠራ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የኢንዱሥትሪ ሚኒስቴር የተኪ ምርት ሥትራቴጅ ሠነድ ላይ ከዘርፉ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ባለድርሻ አካላትና የአምራች…

ኢትዮጵያ ለቱርክ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቱርክ ሪፐብሊክ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ለሀገሪቱ መንግስት እና ሕዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፋለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት ÷ ባለፉት ዓመታት ቱርክ ለኢትዮጵያ ላሳየችው…

በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተገዙ መኪናዎች ለክልሎች ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ መኪናዎች እና ሌሎች ቁሶችን ለክልሎች አስረክቧል፡፡ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ ፕሮጀክትን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ አካል የሆነውን የንኢሌ ፓልም ስፕሪንግ ሎጅ ፕሮጀክትን አስጀመሩ። ፕሮጀክቱ በአፋር ክልል የሚገነባ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። ይህ ስራ ጠቅላይ…