የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Amare Asrat Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይነበባል እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! ደመራ፣ መደመር፣ ደመረ፣ አከማቸ ማለት ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ የጸጥታ ሁኔታን አስመልክቶ የሚናፈሰው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው – ብርጋዴር ጄኔራል ማርዬ በየነ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው መረጃ ፈጽሞ ከእውነት የራቀ መሆኑን የጎንደር ከተማ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴር ጄኔራል ማርዬ በየነ ገለጹ፡፡ ኮማንድ ፖስቱ ጽንፈኛ ቡድኑ ላይ እየወሰደ ካለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀልን በዓል ስናከብር የእምነቱን አስተምህሮ በማሰብ ሊሆን ይገባል – ርዕሳነ መስተዳድሮች ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደመራና መስቀል በዓል ሲከበር የክርስትና ሃይማኖትን አስተምኅሮ በማሰብና እርስ በርስ በመደጋገፍ ሊሆን እንደሚገባ የክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች ገለጹ፡፡ የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች ለ2016 ዓ.ም የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ተከበረ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብጹዓን አባቶች፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን፣ የእምነቱ ተከታዮች እንዲሁም ዲፕሎማቶች እና ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ጎብኚዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ-መስተዳድሮች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ- መስተዳድሮች ለደመራ እና ነገ ለሚከበረው የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ባስተላለፉት መልዕክት÷ መስቀል የሰላም፣ የአብሮነት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል በዓል የአብሮነትና የተስፋ ተምሳሌት ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ዮሐንስ ደርበው Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል የአብሮነት፣ የትጋት፣ የጽናት፣ የትእግሥትና የተስፋ ተምሳሌት ነው ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ለ2016 ዓ.ም ለደመራና መስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራ በዓል በዛሬው ዕለት ይከበራል Amare Asrat Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው ዕለት ይከበራል። በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ የሃይማኖት አባቶች፣ ምዕመናን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው የሚከበረው።…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 498ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው Tamrat Bishaw Sep 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 498ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። በዓሉ በተለይም በታላቁ አንዋር መስጂድ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ የእምነቱ ተከታዮች፣ አምባሳደሮች፣ የመንግስት…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ ያስጠሩ ስፖርተኞች Amare Asrat Sep 26, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=9l8mtjr-Zjo
የሀገር ውስጥ ዜና የመስቀል ደመራና የመውሊድ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ ዝግጅት ማድረጉን የጋራ ግብረ-ኃይሉ ገለፀ Amele Demsew Sep 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራና የመውሊድ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለጸ፡፡ የጋራ ግብረ-ኃይሉ ለፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፤ ለመስቀል ደመራና ለመውሊድ በዓላት በሰላም…