Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የመውሊድ በዓልን ስናከብር የትህትና መንገዶችን በማሰብ ሊሆን ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመውሊድ በዓልን ስናከብር የነቢዩ መሐመድን (ሰዐወ) በረከቶች በማስተዋልና የትህትና መንገዶችን በማሰብ ሊሆን ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ…

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል  ምክንያት በማድረግ ከማለዳው 12፡00 ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 1 ሺህ 498 ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር…

ለደመራ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ በሚከበረው የደመራ በዓል ምክንያት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሠረት ነገ ከረፋዱ 5:00 ጀምሮ እስከ በዓሉ ፍፃሜ ድረስ፡- • ከኡራዐል አደባባይ ወደ…

በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱ ባለሃብቶች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን ሥራ ላይ ማዋል የሚፈልጉ የውጭ ባለሃብቶች ቁጥር እያደገ መምጣቱን የቀጠናው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ኢብራሂም ተናገሩ። ዋና ሥራ አስኪያጁ÷ እንደ ሀገር የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ እውን…

ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ቁጥር 5

መስከረም16 እና 17 የሚከበሩት የመውሊድ፣ የደመራና የመስቀል በዓላት በአማራ ክልል የሃይማኖቶቹ ሥርዓት በሚፈቅዱት መንገድ እንዲከበሩ ኮማንድ ፖስቱ እየሠራ ነው። የሕዝብ ስብሰባዎች በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ መከልከላቸው ይታወቃል። ይሄም ጽንፈኛና ዘራፊ ኃይሎች በሕዝብ ላይ ሊያደርሱት የሚችሉትን…

ኢትዮጵያ የጋራ መፍትሄ ላይ ለመድረስ አበክራ ትሰራለች – አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የጋራ መፍትሄ ላይ ለመድረስ ኢትዮጵያ በቀና መንፈስ አበክራ ትሰራለች ሲሉ የኢትዮጵያ ወገን ተደራዳሪዎች ልዑካን መሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ገለጹ። አምባሳደር…

ግብርናን በማዘመን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች ናቸው- አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን በማዘመን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የአቡካዶ፣ አኩሪ…

ወታደራዊ ሥልጠናዎችን ሲከታተሉ የቆዩ የክብር ዘብ ሠልፈኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወራት በአየር ሃይል ኤር ፖሊስ ክፍለ ጦር ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የመከላከያ ክብር ዘብ ሠልፈኞች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ሌሎች የሠራዊቱ…

ለችግሮች ሁሉ በምክክር መፍትሄ በመሻት የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ የጋራ ሃላፊነታችን ነው – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚፈጠሩ ችግሮች ሁሉ በምክክር መፍትሄ በመሻት የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ የጋራ ሃላፊነታችን ሊሆን ይገባል ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ደስታ ዲንቃ÷ ለጋራ ሀገራችን የጋራ መፍትሄ…