የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሩድዛኒን ማፕዋንያ ጋር ተወያይተዋል። የደቡብ አፍሪካው ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሩድዛኒን ማፕዋንያ በኢትዮጵያ እና በደቡብ አፍሪካ ያለውን…
የዜና ቪዲዮዎች “ታላቁ ትርክት” – ከእዳ ወደ ምንዳ (ክፍል-1) Amare Asrat Oct 23, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=T37uKQfaUEY
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በመርሆዎች መግለጫ ስምምነት መሰረት በሚደረግ ውይይት አዎንታዊ ውጤት ላይ መድረስ እንደሚቻል ታምናለች- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመርሆዎች መግለጫ ስምምነት መሰረት በሚደረግ ውይይት አዎንታዊ ውጤት ላይ መድረስ እንደሚቻል ኢትዮጵያ ታምናለች ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትአስታወቀ። የ3ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አሞላል እና ዓመታዊ የውሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ ተዋጊዎች ጦርነቱ ያስከተለውን ጉዳት በመረዳት ሰላምን ለማጽናት ግንባር ቀደም እንዲሆኑ ተጠየቀ Melaku Gedif Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎች ያለፈው ጦርነት ያስከተለውን ጉዳት በመረዳት የሀገርን ሰላም ለማፅናት ግንባር ቀደም ሆነው መገኘት እንዳለባቸው የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ገለጹ። አምባሳደር ተሾመ ÷ በግጭት ውስጥ የቆዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና 3ኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በካይሮ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦችና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር በግብጽ ካይሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በድርድሩም ባልተፈቱ የቴክኒካል እና የህግ ማእቀፍ ጉዳዮች የተሻለ ውጤት ላይ ለመድረስ ትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የሀገራዊ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና የመቁረጫ ነጥብን ይፋ አድርጓል፡፡ በሁሉም የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመንግስትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይበር ጥቃት ሙከራን በማክሸፍ ከ23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ Tamrat Bishaw Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት የተቃጣ የሳይበር ጥቃት ሙከራን በማክሸፍ ከ23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ከኪሳራ ማዳኑን አስታወቀ። የ4ኛው የሳይበር ደህንነት ወር አካል የሆነ ጉባኤ “የሳይበር ደህንነት…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በዘመን መካከል Amare Asrat Oct 22, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=rXYoLEx_2nw
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራን መረቁ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራን በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ “ሁሉም በየመስኩ አድርጎ…