የሀገር ውስጥ ዜና ጉቴሬዝ ተመድ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ Melaku Gedif Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ "ሰላም ፣ብልፅግና፣ ለውጥና ዘላቂነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ከሚገኘው የተመድ 78ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህዳሴ ግድቡ ከ500 ሚሊየን እስከ 700 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ ዓላማ ያለው ንቅናቄ ተጀመረ Melaku Gedif Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ለአንድ ወር የሚቆይ የሕዳሴ ግድብ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ አስጀምሯል፡፡ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ንቅናቄው “ግድቤን ለማጠናቀቅ ቃሌን አድሳለሁ”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተጀመረው፡፡ የጽሕፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቀነስ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ተፅዕኖ ለመቀነስ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ ደመቀ ከ78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በአየር ንብረት ለውጥ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃይል ለማግኘት ለሚጠባበቁ 375 አምራች ኢንዱስትሪዎች ሃይል ለማቅረብ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብዓት አቅርቦት ችግር የኤሌክትሪክ ሃይል ለማግኘት ለሚጠባበቁ 375 አምራች ኢንዱስትሪዎች ሃይል ለማቅረብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የሃይል አቅርቦት ማስተባበሪያ ሃላፊ አቶ ነብዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ክሮሺያ ዲፕሎማሲያዊ አጋርነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ Alemayehu Geremew Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ክሮሺያ ዲፕሎማሲያዊ አጋርነታቸውን የሚኒስትሮች ኮሚሽን በማቋቋም ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ተስማሙ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ስኬታማ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ውጤታማ ስራ እያከናወነች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ገለጹ። 78ኛው የተባበሩት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የድህረ-ምርት ብክነትን በመቀነስ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ መሰራት እንዳለበት ተጠቆመ Shambel Mihret Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የድህረ-ምርት ብክነትን በመቀነስ የምግብ ዋስትና እና ዘላቂ ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ በአፍሪካ ሕብረት የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ ብሉ ኢኮኖሚና ዘላቂ የአካባቢ ጥበቃ ኮሚሽነር ጆሴፋ ሳኮ ገለጹ። 4ኛው የመላ አፍሪካ የድህረ-ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀይ ባህር ተለዋዋጭ የደኅንነት ጉዳዮችና ቀጣናዊ ትብብር ላይ ያተኮረ ጉባኤ ሊካሄድ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባህር ተለዋዋጭ የደኅንነት ጉዳዮችና ቀጣናዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትና የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ትብብር የተዘጋጀው ጉባዔ÷ “የቀይ ባህር የደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ፍትሃዊ ውክልና እንዲኖር ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግስታትድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ፍትሃዊ ውክልና እንዲኖር ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ ደመቀ ከ78ኛው የተመድ ጠቅላላ የመሪዎች ጉባዔ ጎን ጎን በጸጥታው ምክር ቤታ ማሻሻያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታዳጊ ሀገራት የሚደረገው የልማት ፋይናንስ በቂና ፍትሃዊ አይደለም – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታዳጊ ሀገራት የሚደረገው የልማት ፋይናንስ በቂና ፍትሃዊ አለመሆኑ አሁንም እንደቀጠለ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አመለከቱ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ በተካሄደውን የዘላቂ ልማት ግቦች አፈጻጸም ጉባዔ ላይ…