Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አበረታች ውጤት እያስመዘገበች ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አገልግሎት ልዩ ትኩረት በመስጠት በዘርፉ አበረታች ውጤት እያስመዘገበች መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ…

ሀገር ከማገልገል በላይ ጀግንነት የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር ከማገልገል በላይ ጀግንነት የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ በፌዴራል የመንግሥት ተቋማት ከ38 ዓመታት በላይ ካገለገሉ ጀግኖች ጋር የአገልጋይነት ቀንን አብረን…

ከ40 አመታት በላይ ላገለገሉ መምህራን የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ40 አመታት በላይ በማስተማር ሙያ ላገለገሉ መምህራን የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ቡዜና አልቃድርን ጨምሮ…

የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ነጻ የጤና ምርመራ አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ነጻ የጤና ምርመራ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ አስጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምጸሃይ ጳውሎስ፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር…

ስናገለግል የሀገራችንን ብሩሀ ተስፋ እያሰብን ይሁን – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ስናገለግል የሀገራችንን ብሩሀ ተስፋ እያሰብን ይሁን ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀን በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ነው፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የአገልጋይነት ቀንን…

አገልጋይነት በሕይወት እስካለን ድረስ ልናከናውነው የሚገባ የህይወት መርሕ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልጋይነት በአንድ ቀን ተለኩሶ እንደሚጠፋ ሻማ ሳይሆን፤ በሕይወት እስካለን ድረስ ልናከናውነው የሚገባ የህይወት መርሕ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ‘ጳጉሜን 1’ የአገልጋይነት ቀንን…

የአገልጋይነት ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ ሁነቶች በመከበር ላይ ይገኛል። ቀኑን ምክንያት በማድረግ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በትምህርት፣ በመምህራን ጉዳዮችና በአጠቃላይ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከጷጉሜን 3 እስከ 5 ብሄራዊ የፀሎት እና የንስሃ መርሐ ግብር ማዘጋጀቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከጷጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የሶስት ቀናት ብሄራዊ የፀሎት እና የንስሃ መርሃግብር ማዘጋጀቱን ገለፀ። መርሐ ግብሩ ‘ጥላቻ የራቀበት የፍቅር ብሩህ ተስፋ የሚታይበትን አዲስ አመት…