Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

መርማሪ ቦርዱ በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን ጎበኘ። ቦርዱ ከተጠርጣሪዎች ጋር ውይይት ማድረግን ጨምሮ የተጠርጣሪዎችን የማረፊያ ሁኔታ ጎብኝቷል። በጉብኝቱም…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በደቡብ አፍሪካ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በደቡብ አፍሪካ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የደቡብ አፍሪካ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ጄነራል ሩድዛኒ ማፕህዋንያ…

የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍ/ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ መጠን ያላቸው የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል።…

በጳጉሜ ወር በክልሉ ያለውን አሉታዊ ድባብ መቀየር የሚያስችል የሥነ ተግባቦት ሥራ ያስፈልጋል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጳጉሜ ወር በአማራ ክልል ያለውን አሉታዊ ድባብ መቀየር የሚያስችል የሥነ ተግባቦት ሥራ ያስፈልጋል ሲሉ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ “ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” በሚለው ሀገራዊ ንቅናቄ ከክልሉ ከፍተኛ የሥራ…

የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ  የሚኒስትሮች ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ የሚኒስትሮች ጉባዔ በኬንያ ናይሮቢ ከተማ እየተካሄደ ነው። መድረኩ ከአየር ንብረት  ለውጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በመጋፈጥ ረገድ አፍሪካ ያላትን ትልቅ አቅም ለማጎልበት ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

ለአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የአትሌቲክስ ልዑክ ቡድን የዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተካሂዷል። በዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓርቱ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…

በሰመራ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ድጋፍ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና…

ማኅበሩ ሴቶችን በኢኮኖሚና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ተጠቃሚ ያደረጉ ድሎችን ተጎናጽፏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ማኅበር ከለውጡ ወዲህ ባደረገው ትግል ሴቶችን በምጣኔ-ሐብት ፣ በፖለቲካና በማኅበራዊ ጉዳዮች ተጠቃሚ ያደረጉ ድሎችን ተጎናጽፏል ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማኅበር 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን…

በሆንግ ኮንግ ከባድ አውሎ ነፋስ መካከል ማረፍ የቻለው ብቸኛው የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 -9 ብቸኛው በሆንግ ኮንግ ከባድ አውሎ ነፋስ መካከል ማረፍ የቻለ በመሆኑ ዓለም አቀፍ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምቹ ያልሆነ የአየር ሁኔታን በመቋቋም አውሮፕላኑን በሆንግ…