Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ አህመድ ሺዴ እና አቶ ማሞ ምሕረቱ ከአይ ኤም ኤፍ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምሕረቱ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዬቫ ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በሞሮኮ እየተካሄደ ካለው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሚሮስላቭ ኮሴክ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ምስጋኑ ሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ተጠቃሚ ሊያደርጋቸው ወደሚችል ጠንካራ አጋርነት ለማሳደግ…

በዚህ ዓመት 200 ሺህ የሚደርሱ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ማህበረሰቡ ለመቀላቀል ታቅዷል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት 200 ሺህ የሚደርሱ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ማህበረሰቡ ለመቀላቀል መታቀዱን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተሾመ ቶጋ ገለጹ። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተሾመ ቶጋ ከጥር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ኮሚሽኑ የቀድሞ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢ ፖፕ ጋር ተወያዩ፡፡ ኤሚ ኢ. ፖፕ የመጀመርያ የሥራ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ አድርገዋል፡፡ ከጉብኝታቸው ከፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ጋር ባደረጉት…

አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያሳድግ ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያሳድግ ጠየቁ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢ. ፖፕ…

ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገራችሁ ያላትን ሃብት ማየት፣ ማውጣት፣ ማስተዋወቅና ማገልገል ይጠበቅባችኋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገራችሁ ያላትን ሃብት ማየት፣ ማውጣት፣ ማስተዋወቅ እና ማገልገል ይጠበቅባችኋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ፥ ብዙ ታሪክ፣ ቅርስ፣…