የሀገር ውስጥ ዜና የኃይል ማመንጫ ግድቦች በቂ ውኃ መያዛቸው ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫነት የሚውሉ ሁሉም የውኃ ኃይል ማመንጫ ግድቦች በቂ ውኃ መያዛቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን እንዳሉት÷ ጊቤ 3፣ ገናሌ ዳዋ እና…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በብሪክስ (BRICS) ስብሰባ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር Amare Asrat Aug 24, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=3337p8AXDcA
የሀገር ውስጥ ዜና በበርካታ መስኮች ከቻይና ጋር ስምምነት መደረጉ ትልቅ ስኬት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዕዳ ክፍያ የእፎይታ ጊዜ ማግኘትን ጨምሮ በበርካታ መስኮች ከቻይና ጋር ስምምነት መደረጉ ትልቅ ስኬት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ። በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው የብሪክስ ጉባዔ ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ጎን ለጎን ከህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸው በተለይም ኢትዮጵያ ወደ ብሪክስ ቡድን ከመግባቷ ጋር ተያይዞ ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሪክስ ጉባኤ ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀብሎ ማፅደቁ ለሀገራችን ታሪካዊ ሁነት ነው -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ጉባኤ ኢትዮጵያን በአባልነት ተቀብሎ ማፅደቁ ለሀገራችን ታሪካዊ ሁነት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ሁሉን አካታችና ብልጽግና የሰፈነበት ዓለም አቀፋዊ ስርዓትን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት የራሷን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ÷ኢትዮጵያ ብሪክስን በመቀላቀሏ የደስታ መልዕክት አስተላለፈች Feven Bishaw Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ÷ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን በመቀላቀሏ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፋለች፡፡ የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ ስድስት ሀገራት ቡድኑን እንዲቀላቀሉ በዛሬው ዕለት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ብሪክስን ተቀላቅላለች Feven Bishaw Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን ተቀላቅላለች። በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው 15ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ፥ አርጀንቲና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ሳዑዲ አረቢያን እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችን በአዲስ አባልነት ተቀብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕሬዚዳንት ቢን ዛይድ የኢትዮጵያ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት የዲፕሎማሲ ትስስር ይበልጥ ያጠናከረ ነው-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዝዳንት መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን የኢትዮጵያ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት የዲፕሎማሲ ትስስር ይበልጥ ያጠናከረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር…
የዜና ቪዲዮዎች ፋና_መድረክ : የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና Amare Asrat Aug 24, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=UuXaM2hAkzY
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ Mekoya Hailemariam Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ የአመራር ሽግሽግ በማድረግ አዳዲስ ሹመቶችን እና ምደባ አካሄደ። 2015 ባደረገው ግምገማ የተገኙ ውጤታማ ጥንካሬዎችንና ድክመቶችን መለየቱን አስተዳደሩ ገልጿል። ከዚህም በመነሳት ጠንካራ ስራዎችን…