Browsing Tag
የተመረጡ
የሃይል መቆራረጥን ማስቀረት የሚያስችል የ3 ቢሊየን ብር መልሶ ግንባታ ስራ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሃይል መቆራረጥን ማስቀረት የሚያስችል የ3 ቢሊየን ብር መልሶ ግንባታ እና ጥገና ስራ ይፋ አድርጓል፡፡
የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮፖሬት እንደገለጹት ÷ የሃይል አቅርቦት…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ማህበረሰቡ የዓይን ብሌኑን በመለገስ ለወገኖቹ ብርሃን እንዲሆን ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ዜጎች ከህልፈት በኋላ የዓይን ብሌናቸውን በመለገስ ለሌሎች ወገኖቹ ብርሃን እንዲሆን ጥሪ አቀረቡ፡፡
ፕሬዚዳንቷ የኢትዮጵያ ዓይን ባንክ የተመሰረተበት 20ኛ ዓመት አከባበር ላይ እንደገለጹት÷ ማህበረሰቡ ስለ ዓይን ልገሳ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሪፐብሊካን ጥበቃ አባላትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥልቅ ስልጠና ላይ የቆዩ የሪፐብሊካን ጥበቃ አባላትን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡
ስልጠናው የጸጥታው ዘርፍ አቅም ግንባታ አካል መሆኑንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…
ተቋርጦ የነበረው የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በካይሮ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነበረው የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በዛሬው ዕለት በግብፅ ካይሮ ተጀምሯል።
የሶስትዮሽ ድርድሩ ከዚህ በፊት በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አቡዳቢ ሲደረግ ቆይቶ ረቂቅ ስምምነት ማዘጋጀት ላይ ደርሶ የነበረ ቢሆንም ከዚያ ወዲህ ድርድሩ…
በ12 ዓመቴ 42 ቁጥር ጫማ ነበር የማደርገው – ኢትዮ-ሊባኖሳዊው ዶ/ር ኤልያስ አቢ ሻክራ
https://www.youtube.com/watch?v=FOlExwKFl5g
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሴቶች ማራቶን ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሴቶች ማራቶን ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "በቡዳፔስት 2023 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች ማራቶን…
አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡
ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የመልቀቂያ ጥያቄ የተቀበለው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩን መኖሪያ መረቁ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩን መኖሪያ መረቁ።
የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት የመገንባትና የማጠናቀቅ ተሞክሮ ከኢትዮጵያ ውጭም በሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግለሰብ…