የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከሚካሄደው የBRICS-Africa Outreach እና BRICS Plus ስብሰባ በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ መሪዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ እየተመለሰ ነው – ዕዙ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከአንዳንድ ኪስ ቦታዎች በስተቀር ሰላማዊ ሁኔታውና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፈጠረለትን አጋጣሚ በመጠቀም አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ መመለሱን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የግብርና ግብአቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጆሃንስበርግ ገቡ Meseret Awoke Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን ደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ልዑካቸው ዛሬ በሚጀመረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በምክክር ሂደቱ የሚሳተፉ ተወካዮች ልየታ ነገ ይጀምራል- ኮሚሽኑ Meseret Awoke Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከነገ ጀምሮ በአዲስአበባ በምክክር ሂደት የሚሳተፉ ተወካዮችን ልየታ ሊጀምር ነው። ኮሚሽኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ፥ በተሳታፊዎች ልየታ ሂደት እገዛ የሚያደርጉ ተባባሪ አካላት መለየቱን ገልጿል። የኢትዮጵያ ሲቪል…
የዜና ቪዲዮዎች የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ Amare Asrat Aug 23, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=SduFJX1RJaw
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግስት እና ተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ መልሶ ለማስጀመር ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ Meseret Awoke Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች የሚደርሰውን ሰብዓዊ ዕርዳታ በአፋጣኝ ለማስጀመር የጋራ ጥረቶችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። የኢትዮጵያ መንግስት እና የተባበሩት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘንድሮው ክረምት እስካሁን 7 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኞች ተተክለዋል – ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከተጀመረ አንስቶ እስካሁን 7 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኞች መተከላቸውን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ሃብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈጻሚ ተፈራ ታደሰ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ ማጠናቀቂያ ላይ አቅጣጫዎችን አስቀመጡ፡፡ የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ መካከለኛ ጊዜ አፈጻጸም ግምገማ በትናንትናው ዕለት መጀመሩ ይታወሳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አንበጣ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የአውሮፕላን ርጭት እየተደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበረሃ አንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው የአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የእጽዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ በላይነህ ንጉሴ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ በድንበር ጠባቂዎች ተፈጽሟል የተባለውን ግድያ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Aug 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያና የመን ድንበር ላይ በድንበር ጠባቂዎች ተፈጽሟል የተባለውን ግድያ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በሳዑዲ አረቢያ በድንበር ጠባቂዎች ግድያ ተፈጽሟል የሚለውን…