Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አማራ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ አማራ ክልል ከመጡ ጎብኚዎች ከ4 ቢሊየን 796 ሚሊየን 625 ሺህ ብር በላይ መገኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አበበ እምቢአለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ኢትዮጵያ ከቆዳና ሌጦ ማግኘት ያለባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጥሬ ቆዳና ሌጦ ማግኘት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች እንዳልሆነ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በየካቲት ወር 2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ ሥርዓት ተዘርግቶ ወደ ሥራ መገባቱን በሚኒስቴሩ…

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኤድሞንዶ ቺሬሊ ገለፁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከጣሊያን አቻቸው ኤድሞንዶ ቺሬሊ…

የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በታንዛንያ ዳሬሰላም ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው “የአፍሪካን የኢኮኖሚ እድገት ማፋጠን፤ ወጣቶችን በትምህርት እና ክህሎቶች በማብቃት ምርታማነታቸውን ማሳደግ” በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄድ ነው።…

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ተፅፎ የማያልቅ ታሪክ ያለው ዕዝ ነው – ጄ/ል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ እና የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል የሠራዊት አባላት ለኢትዮጵያ በከፈሉት ዋጋ ተፅፎ የማያልቅ ታሪክ ያላቸው መሆኑን የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ…

ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት አዲስና ጠንካራ ዓለም አቀፍ የግብርና የፋይናንስ ሞዴል አስፈላጊ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምግብ ዋስትና፣ ለስራ እድል ፈጠራ ብሎም ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት አዲስ እና ጠንካራ ዓለም አቀፍ የግብርና የፋይናንስ ሞዴል አስፈላጊ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሁለተኛው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአምስት ሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከሰዓት በኋላ የአምስት ሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል። በስብሰባው ኢትዮጵያን ጨምሮ የጣሊያን፣ የጅቡቲ፣ የሶማሊያ እና የኬንያ የመሪዎች መገኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ…