ከጅቡቲ ተጓጉዞ አዲስ አበባ የገባው የአፈር ማዳበሪያ በአስቸኳይ ለክልሎች እንዲሰራጭ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጅቡቲ ተጓጉዞ አዲስ አበባ የገባው የአፈር ማዳበሪያ በአስቸኳይ ለክልሎች እንዲሰራጭ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ።
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር) ሣሪስ አከባቢ በሚገኘው የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ድንገተኛ ጉብኝት አድርገዋል፡፡…