የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ታንዛኒያ ገባ Feven Bishaw Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ገብቷል። ልዑኩ ጁሊየስ ኔሬሬ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የታንዛኒያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በቡኖ በደሌ ዞን የሩዝ ልማት መርሐ ግብርን አስጀመሩ Melaku Gedif Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በቡኖ በደሌ ዞን የሩዝ ልማት መርሐ ግብርን በይፋ አስጀምረዋል። በተያዘው የክረምት ወቅት በቡኖ በደሌ ዞን ሰባት ወረዳዎች 114 ሺህ ሄክታር መሬት በሩዝ ምርት የሚሸፈን ሲሆን÷ ከ6 ሚሊየን ኩንታል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከተመድ የፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽ/ቤት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ Melaku Gedif Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከተመድ የፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽሕፈት ቤት ጋር በትብብር መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከተመድ…
የዜና ቪዲዮዎች ለሀገሬ በስፖርቱ ብዙ ለፍቻለሁ ነገር ግን ለስሜ መጠሪያ የሚሆን አንድም ነገር ባለማቆሜ ሁሌ ቅር እሰኛለሁ – አትሌት ቁጥሬ ዱለቻ Amare Asrat Jul 24, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=J5qlqST0ZzE
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጣሊያን ሮም Amare Asrat Jul 24, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=iqNj7cdPZ1w
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Jul 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር፣ በተመድ የህጻናት መርጃ ድርጅት እና በተመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Feven Bishaw Jul 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን መዲና ሮም ጎዳና ለአትሌት አበበ ቢቂላ ማስታወሻ አኑረዋል። ይህን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ ወጥ ስደትንና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Mikias Ayele Jul 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕገ ወጥ ስደትንና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት እንዲሁም ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጣልያን ሮም እየተካሄደ በሚገኘው…
የዜና ቪዲዮዎች የአፍሪካን ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ እንደማስገባ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ- አሰልጣኝ ፍሬው Amare Asrat Jul 23, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=QNO27on4zZ0
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀምረዋል፡፡ በዚህም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ከ11 ክፍለከተሞች የተውጣጡ የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ወደ አዲስ አበባ…