የሀገር ውስጥ ዜና ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችና ግብዓቶች ወደሀገር ገብተዋል ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችና የመድኃኒት ግብዓቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ መፍቀዱን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ። ከ13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል 14 Season 1 EP 14 Amare Asrat Aug 15, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=BlV9kbWP_8Q
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ አደረጉ Feven Bishaw Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶችና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ኃላፊዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በአማራ ክልል በተወሰነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የተመድ ዋና ተወካይ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በቅርቡ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ሆነው ከተሾሙት ራሚዝ አላክባሮቭ ጋር ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ታሪካዊ እሴቱን ጠብቆ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ Amele Demsew Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም የኢትዮጵያ ጀግኖችንና የአድዋ መልክዓ ምድርን በሚገልፅ መልኩ ታሪካዊ እሴቱን ጠብቆ ግንባታው በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የባጃጅ ትራንስፖርት ክልከላ በተጣለባቸው ከተሞች አገልግሎቱ ነገ እንዲጀመር ዕዙ ፈቀደ ዮሐንስ ደርበው Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ክልከላ በተጣለባቸው ስድስት ከተሞች ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች (ባጃጅ) መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲጀምሩ የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ፈቀደ። ዕዙ በሰጠው ቁጥር ሁለት ወቅታዊ መረጃ ዛሬ ማለዳ ላይ ባደረገዉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከዓለም ሙስሊም ሊግ ዋና ፀኃፊ ጋር ተወያዩ Amare Asrat Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የዓለም ሙስሊም ሊግ ዋና ፀኃፊ ሙሓመድ ቢን አብዱልከሪም አል-ዒሳን (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ኢትዮጵያ በተለይም ከአረብ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ (ቁጥር- ሁለት) Amare Asrat Aug 15, 2023 0 የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ሰሞኑን የመጀመሪያ ምዕራፍ ሥራዎቹን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ የሁለተኛ ዙር ምዕራፍ ሥራዎችን መጀመሩን ማስታወቁና ክልከላዎችን መጣሉ የሚታወስ ነዉ፡፡ ዛሬ ማለዳ ላይ ባደረገዉ ግምገማ፣ የሁለተኛዉ ዙር ወታደራዊ ኦፕሬሽን ሥራዎች ከሞላ ጎደል እየተጠናቀቁና…
የሀገር ውስጥ ዜና የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ Feven Bishaw Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ የስራ ሃላፊዎች በክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ ተግባራት ምቹ ሁኔታዎችን…
የዜና ቪዲዮዎች በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዙሪያ ከምክር ቤት አባላት የተነሱ ጥያቄዎች Amare Asrat Aug 15, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=sfCa2OpgFe0