የሀገር ውስጥ ዜና የስኳር ፋብሪካዎች በግብዓትና ሌሎች ችግሮች የሚጠበቅባቸውን አላመረቱም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛዎቹ የስኳር ፋብሪካዎች በግብዓት አቅርቦት እጥረት እና በተወሰኑ ፋብሪካዎች አካባቢ በነበረ የጸጥታ ችግር የሚጠበቅባቸው ያህል አለማምረታቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ስራዎችን በተቀመጠው መመዘኛ በመስራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፍ የሙስሊም ሊግ ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም አቀፍ የሙስሊም ሊግ ዋና ጸሃፊ ሙሃመድ ቢን አብደል ከሪም አል ኢሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሐይማኖት መቻቻል፣ በሰላም እና ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ሹመት ፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላትን ሹመት አጸደቀ፡፡ ሹመቱ የጸደቀው በውሳኔ ቁጥር 17/2015 በ1 ድምፅ ተዓቅቦ እና በአብላጫ ድምፅ መሆኑን የምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፀደቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአዋጅ ቁጥር 1299/2015 በ12 ድምጸ-ተአቅቦ፣ በ16 ታቃውሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአስቸኳይ ሙስና መከላከል ሥራ 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአስቸኳይ ሙስና መከላከል ሥራዎች ከ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ በለጠ ብርሃኑ እንደገለጹት÷ በበጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባህርዳር ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ በመመለሷ መደበኛ አገልግሎቶች መሰጠት ጀምረዋል Melaku Gedif Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህርዳር ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ በመመለሷ መደበኛ አገልግሎቶች መሰጠት ጀምረዋል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በባህርዳር ከህዝቡ ጋር በመቀናጀት ሠላም የማስከበር ስራ እያከናወነ ሲሆን ከተማዋ ወደ ሰላማዊ…
የዜና ቪዲዮዎች የብላቴ ኮማንዶና አየር ወለድ ምሩቃን ወታደራዊ ትርዒትና የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) መልዕክት Amare Asrat Aug 13, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=QpLbO2a9soQ
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ዶ/ር ሊያ ታደሰ Melaku Gedif Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎት ለማሻሻል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሚኒስትሯ በአዲስ አበባ የሚገነባውን የባዮ ባንክና የላቦራቶሪ የጥራት ማረጋገጫ ናሙናዎች ማምረቻ ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ መንግስት ያለአግባብ ሊያጣው የነበረ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ማዳን ተችሏል Amele Demsew Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንግስት ያለአግባብ ሊያጣው የነበረ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የከተማዋ ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የሕግ ክትትል ዘርፍ ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ደጀኔ እንደገለጹት÷በ2015 በጀት ዓመት በመዲናዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውጭ የተገዛ 16 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት በቀጣዩ ሳምንት ወደ ሀገር ውስጥ ይገባል Amele Demsew Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የተገዛ 16 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት በቀጣዩ ሳምንት ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ የሺመቤት ነጋሽ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…