በትግራይ ክልል አስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግሥት በትግራይ ክልል አስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የምግብ ድጋፍ እያቀረበ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ የቅድመ ዝግጅትና አስቸኳይ ግብረ-መልስ ዳይሬክተር…