Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያና የሩሲያን ትብብር የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን የመረጃ፣ የቢዝነስና የመሰረተ ልማት ትብብር የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈርመዋል። ስምምነቶቹ በሩሲያ አፍሪካ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ በሚገኘው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን አባላት የተፈረሙ ናቸው። በኢትዮጵያና…

ቀድመው ለሚዘሩ ሰብሎች ማዳበሪያ እንዲደርስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀድመው ለሚዘሩ ሰብሎች የአፈር ማዳበሪያ እንዲደርስ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የማዳበሪያ አቅርቦትን ጨምሮ በወቅታዊ የግብርና ስራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በዚህ…

የጉምሩክ ኮሚሽን ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር ጋር የዋጋ ቅብብሎሽ ስርዓትን ማሳለጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የጎምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እንደገለፁት÷ ከሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ኮሚሽኑ ከሩሲያ ጉምሩክ አስተዳደር…

አጀንዳዎችን በማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፉ አካላት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለሚያከናውነው አጀንዳዎችን የማሰባሰብ ስራ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ለይቷል፡፡ ባለድርሻ አካላትም በኮሚሽኑ በሚቀርብላቸው ጥሪ መሰረት በሚደረገው አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ ንቁ…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በ2016 ዓ.ም አጋማሽ በሁሉም ክልሎች ይጀመራል -መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በ2016 ዓ.ም አጋማሽ በሁሉም ክልሎች እንደሚጀምር የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዋና ሰብሳቢ መስፍን አርአያ(ፕ/ር) አስታወቁ፡፡ በምክክሩ 600 ሺህ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሳተፉ ሲሆን÷ በእስከአሁኑ ሂደት በአምስት ክልሎች…

ከጅቡቲ ተጓጉዞ አዲስ አበባ የገባው የአፈር ማዳበሪያ በአስቸኳይ ለክልሎች እንዲሰራጭ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጅቡቲ ተጓጉዞ አዲስ አበባ የገባው የአፈር ማዳበሪያ በአስቸኳይ ለክልሎች እንዲሰራጭ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር) ሣሪስ አከባቢ በሚገኘው የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ድንገተኛ ጉብኝት አድርገዋል፡፡…

ፕሬዚዳንት ፑቲን በሩሲያና አፍሪካ መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሀገራቸው እና አፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ፣ የኢኮኖሚ እና ሰብአዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ቃል ገብተዋል። ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሩሲያ ቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ እየተካሄደ…

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በግብጽ አዲስ እየተገነባ ያለውን የካይሮ ከተማ ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ከተሞች እና ተቋማት የተውጣጣ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በግብጽ አዲስ እየተገነባ ያለውን የካይሮ ከተማ ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ በጉብኝቱ ጥንታዊነትን ከዘመናዊነት፤ ገጠርን ከከተማ አስማምቶ ለማደግ የተከናወኑ ተግባራትን መመልከቱ…