Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኤድሞንዶ ቺሬሊ ገለፁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከጣሊያን አቻቸው ኤድሞንዶ ቺሬሊ…

የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በታንዛንያ ዳሬሰላም ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው “የአፍሪካን የኢኮኖሚ እድገት ማፋጠን፤ ወጣቶችን በትምህርት እና ክህሎቶች በማብቃት ምርታማነታቸውን ማሳደግ” በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄድ ነው።…

የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ተፅፎ የማያልቅ ታሪክ ያለው ዕዝ ነው – ጄ/ል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ እና የሪፐብሊካን ጥበቃ ሃይል የሠራዊት አባላት ለኢትዮጵያ በከፈሉት ዋጋ ተፅፎ የማያልቅ ታሪክ ያላቸው መሆኑን የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ…

ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት አዲስና ጠንካራ ዓለም አቀፍ የግብርና የፋይናንስ ሞዴል አስፈላጊ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምግብ ዋስትና፣ ለስራ እድል ፈጠራ ብሎም ለአጠቃላይ የኢኮኖሚ እድገት አዲስ እና ጠንካራ ዓለም አቀፍ የግብርና የፋይናንስ ሞዴል አስፈላጊ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሁለተኛው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአምስት ሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከሰዓት በኋላ የአምስት ሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል። በስብሰባው ኢትዮጵያን ጨምሮ የጣሊያን፣ የጅቡቲ፣ የሶማሊያ እና የኬንያ የመሪዎች መገኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ…

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ታንዛኒያ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ገብቷል። ልዑኩ ጁሊየስ ኔሬሬ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የታንዛኒያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በቡኖ በደሌ ዞን የሩዝ ልማት መርሐ ግብርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በቡኖ በደሌ ዞን የሩዝ ልማት መርሐ ግብርን በይፋ አስጀምረዋል። በተያዘው የክረምት ወቅት በቡኖ በደሌ ዞን ሰባት ወረዳዎች 114 ሺህ ሄክታር መሬት በሩዝ ምርት የሚሸፈን ሲሆን÷ ከ6 ሚሊየን ኩንታል…

ሚኒስቴሩ ከተመድ የፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽ/ቤት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከተመድ የፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽሕፈት ቤት ጋር በትብብር መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከተመድ…