Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ሚኒስቴሩ ከተመድ የፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽ/ቤት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከተመድ የፕሮጀክት አገልግሎቶች ጽሕፈት ቤት ጋር በትብብር መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከተመድ…

ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር፣ በተመድ የህጻናት መርጃ ድርጅት እና በተመድ…

ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን መዲና ሮም ጎዳና ለአትሌት አበበ ቢቂላ ማስታወሻ አኑረዋል። ይህን…

ሕገ ወጥ ስደትንና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕገ ወጥ ስደትንና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት እንዲሁም ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጣልያን ሮም እየተካሄደ በሚገኘው…

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀምረዋል፡፡ በዚህም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ከ11 ክፍለከተሞች የተውጣጡ የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ወደ አዲስ አበባ…

በኢትዮጵያ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የክረምት ወቅት ለጎርፍ፣ ናዳ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች እና ዞኖች ተለይተው የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ሁለቱን ከተማ…

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረጉ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደህንነት ኮሚሽን ዕውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሪቶሪያው ሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረጉ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽን እንዲሁም ቡድን የእውቅና መርሐ ግብር አካሄደ። የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…