የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሀገራዊ ሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ መሪዎች በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የቆየ እና ታሪካዊ ግንኙነት በማጠናከር የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ሕይወታቸውን ላጡ በ’ሌኒንግራድ ጀግኖች ተከላካዮች መታሰቢያ ሐውልት’ የአበባ ጉንጉን አኖሩ Shambel Mihret Jul 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ሕይወታቸውን ላጡ በ'ሌኒንግራድ ጀግኖች ተከላካዮች መታሰቢያ ሐውልት' ላይ የአበባ ጉንጉን አኖሩ፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከዓለም የምግብና ግብርና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jul 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከዓለም የምግብና ግብርና ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ ጋር ያለው ትብብር ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ። ግርማ አመንቴ ዶ/ር) በቅድሚያ ዋና ዳይሬክተሩ ለሁለተኛ ዙር በመመረጣቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ2ኛው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓተ ምግብ ጉባዔ የነበራት ተሳትፎ ስኬታማ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Jul 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓተ ምግብ ጉባዔ የነበራት ተሳትፎ ስኬታማ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። በጉባዔው÷ በግብርናው ዘርፍ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ውጤታማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰው ሀብት ለዘላቂ ልማት መግቢያ መንገድ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰው ሀብት ልማት ለዘላቂ ልማት መግቢያ መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በታንዛኒያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ-በዓል በሰላም ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ-በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ። አስተዳደር አካላት፣ የሃይማኖት አባቶች እና የአካባቢው ሕብረተሰብ በቅንጅት በሰሩት የፀጥታ ማስከበር ሥራ በዓሉ በሰላም መጠናቀቁን የፌደራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ለውጥ የወለደው የመከላከያ ቀኝ እጅ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Jul 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ምዕራብ ዕዝ በአስቸጋሪ የፖለቲካ ሁኔታ ውስጥ ለውጥ የወለደው የመከላከያ ቀኝ እጅ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የዕዙ ዓመታዊ የስራ አፈፃፀም ውይይት ማጠቃለያ ተካሂዷል። በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አማራ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ አገኘ ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ አማራ ክልል ከመጡ ጎብኚዎች ከ4 ቢሊየን 796 ሚሊየን 625 ሺህ ብር በላይ መገኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አበበ እምቢአለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከቆዳና ሌጦ ማግኘት ያለባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አይደለም ተባለ ዮሐንስ ደርበው Jul 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከጥሬ ቆዳና ሌጦ ማግኘት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች እንዳልሆነ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በየካቲት ወር 2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ ሥርዓት ተዘርግቶ ወደ ሥራ መገባቱን በሚኒስቴሩ…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል 11 Season 1 EP 11 Amare Asrat Jul 25, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=B-BpT03Adtk