የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ "ዲጂታል አፍሪካ" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና ከአፍሪካ ሀገራት የተወከሉ የዘርፉ ከፍተኛ…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል 6 Season 1 EP 6 Amare Asrat Jun 13, 2023 0 Ihttps://www.youtube.com/watch?v=vq6CEycAO8I
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አርማ የታተመባቸው የኪስ ቦርሳዎችና መታወቂያ በማዘጋጀት ለሕገወጥ ተግባር በማዋል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Amele Demsew Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አርማ የታተመባቸውን የኪስ ቦርሳዎች በማዘጋጀትና መታወቂያ በማስመሰል ለሕገወጥ ተግባራት ጥቅም ላይ ለማዋል ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ፀሐፊ አልፍሬድ ሙቱዋ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የጋራ በሆኑ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅቡቲ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ Mikias Ayele Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች በጅቡቲ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ መሪዎቹ ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ መጠናቀቅ በኋላ ነው አረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ሰላም ለማምጣት እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – ሙሳ ፋኪ ማህማት Shambel Mihret Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ሰላም ለማምጣት እያደረገ ያለውን ድጋፍ በተጠናከረ መልኩ እንደሚቀጥል የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ -መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማትገለጹ። 14ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ)…
የሀገር ውስጥ ዜና “የጋራ ተግዳሮቶቻችንን በድል ለመወጣት ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ሀገር ጋር ተቀራርባ ትሠራለች” – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Alemayehu Geremew Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ጥቅሞችን እና ሥጋቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተግዳሮቶችን በድል ለመወጣት ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ሀገር ጋር ተቀራርባ እንደምትሠራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ጠዋት ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገቡ Melaku Gedif Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ14ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት እና መንግሥታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ በጅግጅጋ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄደ Shambel Mihret Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገርንና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ጌታቸው ረዳ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገባ Alemayehu Geremew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ከተማ ገብቷል። ልዑኩ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) እና…