የዜና ቪዲዮዎች ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና የበረራ አስተናጋጅ ሃና አያሌው ጋር የተደረገ ቆይታ Amare Asrat Jun 10, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=rnwLZIU1wXk
የሀገር ውስጥ ዜና የተጀመረው የፍትህ ተቋማት የለውጥ ፍኖታ ካርታ ትግበራ በትኩረት ሊሰራ ይገባል-አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ Melaku Gedif Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትህ ለሰላም፣ ለዘላቂ ልማትና ለዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ዋሳኝ ሚና ስላለው የተጀመረው የፍትህ ተቋማት የለውጥ ፍኖታ ካርታ ትግበራ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። 3ኛው ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ እና ህግ የማስከበር እርምጃ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Amare Asrat Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ እና ህግ የማስከበር እርምጃ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) መግለጫ ሰጥተዋል። …
ቢዝነስ በኢትዮጵያ በ10 ሚሊየን ዶላር የጫማ ምርት የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሊሆን ነው Amare Asrat Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ቡሳን ኢኮኖሚ ማስተዋወቂያ ኤጀንሲ በኢትዮጵያ በ10 ሚሊየን ዶላር የጫማ ምርት የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሊያደርግ ነው። ለአራት አመት የሚተገበረው ፕሮጀክት በኢትዮጵያ በዘርፉ ለተሰማሩ ሀገር በቀል ጫማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እስከ 2018 ዓ.ም. ድረስ 50 ቢሊየን ችግኞችን ትተክላለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Amare Asrat Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እስከ 2018 ዓ.ም. ድረስ 50 ቢሊየን ችግኞችን እንደምትተክል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 25 ቢሊየን ችግኞች የተተከሉበት የመጀመሪያው ምዕራፍ መሳካቱን አስታውቀዋል። …
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው Amare Asrat Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው። ፕሬዚዳንቷ በቤልጂየም ፓርላማ በተካሄደውና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች አመራር ሴቶች በተገኙበት የሴት ፖለቲካ መሪዎች ድርጅት ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ነው…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በአዲስ አበባ በተካሄደ የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Jun 9, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=w3R0AS-hiw0
የዜና ቪዲዮዎች የአህጉራዊ የሥዕል ውድድር አሸናፊዋ ኢትዮጵያዊት ተማሪ Amare Asrat Jun 9, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=9EGLC5QwUqg
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል – የቻይና ኤምባሲ አማካሪ ሚኒስትር Meseret Awoke Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አስር ዓመታት የኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ግንኙነት በበርካታ የትብብር ዘርፎች ላይ በፍጥነት እያደገ መሆኑን በኢትዮጰያ የቻይና ኤምባሲ አማካሪ ሚኒስትር ሼን ቺንሚን ገለጹ፡፡ ሚኒስትር አማካሪው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ 130 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ማቀዱን አስታወቀ Meseret Awoke Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ መዳረሻውን ለማስፋት የሚያግዙትን 130 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ኢስታንቡል በሚገኘው የአይ ኤ ቲ ኤ ኤ ጂ ኤም ፕሮግራም ላይ…