የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ተከላ ሲገባደድ ኢትዮጵያ 31 ቢሊየን ችግኝ ትለብሳለች – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ተከላ ሲገባደድ ኢትዮጵያ 31 ቢሊየን ችግኝ ትለብሳለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ “የጀመርነውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። አይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድንን ለማጥፋት የተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች ስብስባ ዛሬ በሳዑዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ በቀረበው የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ለዝርዝር ዕይታ መራ Shambel Mihret Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ በቀረበለት የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ለዝርዝር ዕይታ ለፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በ2ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ማስጀመሪያ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Jun 8, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=Dvf2Wjet7FQ
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የሚተርፍ ቅርስ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Shambel Mihret Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የሚተርፍ ቅርስ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷'ነገን ዛሬ እንትከል'! ይህ ዛሬ ለምንጀምረው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የሁለተኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአማካይ 6 ነጥብ 1 በመቶ አድጓል – አቶ አህመድ ሽዴ Mikias Ayele Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 6 ነጥብ 1 በመቶ አማካይ እድገት ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 24ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመደበኛ ስብሰባው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የአሸባሪ ቡድኖችን እንቅስቃሴ ሊዋጋው እንደሚገባ አስገነዘቡ Melaku Gedif Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አይ ኤስ አይ ኤስ፣ አልሸባብ እና ሌሎች አሸባሪ ቡድኖች፥ ተዋጊዎችን ለመቅጠር እና ገንዘብ ለማግኘት የሚጠቀሙበትን መንገድ መዝጋትና ይህን አካሄድ መዋጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተከሰቱ ግጭቶች ዜጎች በህይወት እና ንብረታቸው ላይ መተማመን እንዲያጡ አድርጓል ተባለ Amele Demsew Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተከሰቱ ግጭቶች እና አለመረጋጋት ዜጎች በህይወት እና ንብረታቸው ላይ መተማመን እንዲያጡ ማድረጉን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የተከሰተው አለመረጋጋት በሰው ህይወት፣ በአምራች ተቋማት፣ በግል እና መንግስት ሃብቶች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አልሸባብ ሊፈፅም የሞከረው የጥፋት ሴራ በመከላከያ ሠራዊቱ ጥንካሬ ሙሉ በሙሉ መክሸፉን የመከላከያ ሰራዊት ገለጸ Shambel Mihret Jun 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አልሸባብ ሊፈፅም የሞከረው የጥፋት ሴራ በመከላከያ ሠራዊቱ ጥንካሬ ሙሉ በሙሉ መክሸፉን የመከላከያ ሰራዊት ገለጸ። አልሸባብ በተለያየ ጊዜ በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል ስጋት ለመፍጠር የጥፋት ሙከራዎችን ቢያደርግም በጀግኖች ኢትዮጵያውያን…