Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ

ህዝበ ሙስሊሙ ለሀገራችን ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ጽኑ እምነት ያለው፣ ሀገር እየጠበቀ፣ እየገነባ እና የራሱን ድርሻ እያበረከተ መሆኑ ይታወቃል። ሰሞኑን መስጅዶች ፈርሰዋል በሚል ምክንያት በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት የደረሰ ቢሆንም የፀጥታ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የብዝሃነት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የብዝሃነት ሚኒስትር ሼክ ናሃያን ሙባረክ አል ናሃያን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ…

12ኛው የቻይና – አፍሪካ የምሁራን ጉባኤ በቻይና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው የቻይና - አፍሪካ የምሁራን ጉባኤ በቻይና ዢኑዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በጉባኤው ከ45 ሀገራት የተውጣጡ ወደ 200 የሚጠጉ ምሁራን እና የቢዝነስ ተወካዮች ሃሳቦችን አቅርበዋል። ለ12 ተከታታይ ዓመታት የቻይና - አፍሪካ…

ከልማት አጋሮች የሚገኘውን ሃብት በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም እንዲውል አሳታፊ አሰራር ተግባራዊ እየተደረገ ነው- ወ/ሮ ሰመሪታ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከልማት አጋሮች የሚገኘውን የውጭ ሃብት በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋምና በሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶች በማዋል አሳታፊ አሰራር ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በመሰረታዊ አገልግሎቶች አቅርቦቶች…

የሰብዓዊ እርዳታ ለተፈለገው ዓላማ እንዲውል ከአጋር አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ ነው – የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ እርዳታ ለታለመለት ዓላም ይውል ዘንድ ከአጋር አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡   ኮሚሽኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ የሰላም ስምምነት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል…

ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ እርምጃውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኅብረተሰቡን ለማሳሳት ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ÷ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ መንግስት ለሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ለመሥጠት…

ቋሚ ኮሚቴው የተጀመሩ የሰብዓዊ መብት ማስከበር ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተጀመሩ የሰብዓዊ መብት ማስከበር ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ይህን ያሳሰበው በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የመስክ ምልከታ ባደረገበት…

ብልፅግና ፓርቲ በሰጠው ጠንካራና ቅቡልነት ያለው አመራር የሀገረ መንግስት ግንባታን የሚያፋጥኑ ስራዎች ተከናውነዋል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በሰጠው ጠንካራና ቅቡልነት ያለው አመራር የሀገረ መንግስት ግንባታን የሚያፋጥኑ ስራዎችን ማከናወን መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ላለፉት ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ስራ…

በሰሞኑ ዝናብ ቦረና ላይ በስፋት የእንስሳት መኖ እና ሰሊጥ ተመርቷል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሞኑ ዝናብ ቦረና ላይ በስፋት የእንስሳት መኖ እና ሰሊጥ ተመርቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንደገለፁት÷ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ከድርቅ ወደ አምራችነት መቀየሩ…