Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በክረምቱ ተጨማሪ 2 ሚሊየን ሄክታር በሰብል እንደሚሸፈን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዚህ ክረምት ተጨማሪ 2 ሚሊየን ሄክታር በሰብል እንደሚሸፈን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው። በዚህ ወቅትም በተያዘው ክረምት…

ኢትዮጵያ በዚህ አመት 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት እንደምታስመዘግብ ይጠበቃል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዚህ አመት 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ታስመዘግባለች ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ነው።…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛውን፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን፣ 28ኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የ27ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ-ጉባዔን መርምሮ አጽድቋል፡፡ የምክር ቤት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲሱን የኢቢሲ ሚዲያ ኮምፕሌክስ መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ በተለምዶ ሸጎሌ ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ የተገነባውን አዲሱን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ሚዲያ ኮምፕሌክስን መርቀው ከፍተዋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ነገ ለምክር ቤቱ የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ላይ ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት በ2015 በጀት ዓመት በመንግስት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ የሚሰጡትን ምላሽና ማብራሪያ ያዳምጣል፡፡ ምክር ቤቱ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 12ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አዲሱ ክልል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ ነው፡፡ በዛሬው ውሎውም የስድስት…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን የ7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ። የድጋፍ ስምምነቱ የተደረገው የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በተገኙበት የኢትዮጵያ የብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) እና…

የኢትዮ- ጅቡቲ የሕዝብ ለሕዝብ እና የዲፕሎማሲ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የሕዝብ ለሕዝብ እና የዲፕሎማሲ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ በጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሲራጅ ኦማር የተመራ ልዑክ እና የኢጋድ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ፌዴሬሽን የአስተዳደር ቦርድ አጥኚ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የበላይ ጠባቂ ሣኅለወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ፌዴሬሽን የአስተዳደር ቦርድ አጥኚ ኮሚቴ አባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ የኮሚቴ አባላቱ በኢትዮጵያ…