Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ ደመቀ መኮንን በቻይና ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን አገራት ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቻይና ያደረጉት ጉብኝት የሁለቱን አገራት ትብብርና ወዳጅነት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከሶማሊያ እና ጅቡቲ የፖሊስ አዛዦች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ፕሬዚዳንት ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከሶማሊያ እና ጅቡቲ የፖሊስ አዛዦች ጋር መክረዋል፡፡ ኮሚሽነር ጀነራሉ ÷ ከሶማሊያ ብሄራዊ ፖሊስ አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሱሉብ አህመድ ፊን…

ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እንዳስታወቀው ልዩ መልዕክተኛው እስከ መጭው ማክሰኞ በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ጉብኝት ያደርጋሉ።…

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ። ሥራ አሥፈጻሚ ኮሚቴው ውይይቱን የጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይወታቸውን ላጡት ለፓርቲው ሥራ አሥፈፃሚ አባል አቶ ግርማ የሺጥላ የሕሊና ፀሎት በማድረግ ነው።…

ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረትና በታክስ ላይ የሚፈጸመውን ማጭበርበር ለመካለከል የቀረበው አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈጸመውን ማጭበርበር ለመከላከል የቀረበውን አዋጅ አጸደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 23ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ምክር ቤቱ…

የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመኪና መገጣጠሚያ ማዕከል ሊገነቡ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የመኪና አምራች ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመኪና መገጣጠሚያ ማዕከል ለመገንባት ማቀዳቸውን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒ ተሬኪን ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ ከኢዝቬሺያ ቢዝነስ ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቆይታ ÷በርካታ የሩሲያ ባለሃብቶች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የደስታ መልዕክት ላኩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ለተመረጡት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ። ትናንት በቱርክ በተደረገ ምርጫ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በድጋሚ ተመርጠዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ለመከላከያ ሠራዊት ለደተረገው ድጋፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በተለያዩ አከባቢዎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለደተረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።   ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ለሠራዊቱ የተደረገው ከፍተኛ የድጋፍ…

አቶ ደመቀ የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል።   አቶ ደመቀ÷ በቻይና የኢንቨስትመንት ዋና ማዕከል በሆነችው ጉዋንግዡ በተካሄደው…