የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ፍቃዱ ተሰማ በኦሮሚያ ክልል ሕዝቡ ለመከላከያ ሰራዊት ላሳየው ድጋፍ አመሰገኑ Tamrat Bishaw May 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ የክልሉ ሕዝብ ለመከላከያ ሰራዊት ላሳየው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ አቶ ፍቃዱ ባስተላለፉት መልዕክት÷ዛሬ በመላው ኦሮሚያ ሕዝቡ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ያለውን ፍቅርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በባንኮች የሚሰጠው ብድር ፍትሃዊ እና የብዙሃኑን ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ሊሆን ይገባል- አቶ ማሞ ምህረቱ Melaku Gedif May 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባንኮች የሚሰጠው ብድር ፍትሃዊ እና የብዙሃኑን ተጠቃሚነት ያረጋገጠ እንዲሆን በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የብሄራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ፡፡ አቶ ማሞ ÷ አሁን ላይ በመላው ኢትዮጵያ 11 ሺህ የሚሆኑ ቅርጫፎች ያሏቸው 31 ባንኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተካሄደ Mikias Ayele May 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች ዋና ዋና ከተሞች ዜጎች ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ ገልፀዋል። በድጋፍ ሰልፉ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ወጣቶችና የየአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ ሰልፈኞቹ ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጦርነቱን በመሽሽ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ያሉ ሱዳናውያንን በመልካም ሁኔታ እየተስተናገዱ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Shambel Mihret May 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ባለው ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ላሉ ሱዳናውያን የሁለቱን አገር ህዝቦች የቆየ ወንድማዊ ግንኙነት ባገናዘበ ሁኔታ አገልግሎት እየተሰጠ እንደሚገኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በዚህም ÷በራሳቸው አቅም ኢትዮጵያ ውስጥ ለመቆየት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ 10 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው Amare Asrat May 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ 10 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው። መድረኩ የተጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸውን ላጡት ለፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባል ለአቶ ግርማ የሺጥላ የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤፍና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም በሮም ተካሔደ Amare Asrat May 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የእህል ዘሮች ቀን በማስመልከት የኢትዮጵያን የጤፍ ምርትና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም ሮም በሚገኘው የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት(ፋኦ) ዋና መስሪያ ቤት ተካሄዷል። የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ታጣቂ ሃይሎች የመጀመሪያው ዙር የተሃድሶና መልሶ የማቋቋም መርሐ ግብር ተጀመረ Amele Demsew May 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ታጣቂ ሃይሎች የመጀመሪያው ዙር የተሃድሶና መልሶ የማቋቋም መርሐ ግብር ዛሬ ከመቀሌ ከተማ በቅርብ ርቀት በምትገኘው ኩሐ በይፋ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ብርጋዴር ጀነራል ደርቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የግብርና እና የሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ Feven Bishaw May 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የግብርና እና የሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል። 'ከቤተ ሙከራ እስከ አዝመራ' በሚል መሪ ቃል ግብርና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከህወሓት ታጣቂዎች የቡድን መሳሪያ ተረከበ Amele Demsew May 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከህወሓት ታጣቂ ሃይሎች የቡድን መሳሪያ ተረከበ፡፡ ርክክቡ በመቀሌ ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ ልዩ ቦታው ላጪ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተካሄደ ሲሆን፥ በርክክብ መርሐ ግብሩ…