የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif May 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና ምክትል ፕሬዚዳንት ሃን ዠንግ ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ሰላምን ወደነበረበት ለመመለስ እና ለችግሮች ምላሽ ለመስጠት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአፍሪካ መሪዎች አንድነታቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif May 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ቀንን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷ የአፍሪካ መሪዎች በቀደምት አባቶች የተጀመረውን አንድነት ይበልጥ እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ የኢፌዴሪ መንግስት በቤጂንግ ያስገነባውን አዲስ የኤምባሲ ህንፃ መርቀው ከፈቱ Alemayehu Geremew May 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት በቻይና ርዕሰ መዲና ቤጂንግ ያስገነባው አዲስ ኤምባሲና የመኖሪያ ህንጻ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የቻይና የምክር ቤት አባል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
ፋና ስብስብ ከቀዳማዊ ኃይለ-ሥላሴ እስከ ቶማስ ሳንካራ – የአፍሪካ ድንቅ ልጆች Meseret Awoke May 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በተለያዩ ጊዜያት ሀገራቸውንም ሆነ አህጉራቸውን ያገለገሉ የተለያዩ ድንቅ መሪዎችን አፍርታለች፡፡ አፍሪካ በድህነት፣ በጦርነት፣ በመልካም አስተዳደር ጉድለት እና በሙስና ስሟን ከሰፈረበት መዝገብ ለመፋቅ በተለያዩ ጊዜያት በእልህ የተነሱላት…
የዜና ቪዲዮዎች Unity is no more a catchphrase but a means of survival – PM Abiy Amare Asrat May 25, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=RInskULSJ_k
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ (ሲድካ) ሊቀመንበር ሊዎ ጃወሁይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅት አቶ ደመቀ ፥ ቻይና በሀገራት የውስጥ ነጻነት ጣልቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif May 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሮቹ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል። በውይይታቸው ወቅት አቶ ደመቀ መኮንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው Melaku Gedif May 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀን በኢትዮጵያ አዲስ አበባ እና በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እየተከበረ ነው፡፡ የአፍሪካ ቀን የቀድሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ 1963 መመስረትን ተከትሎ ነው በየዓመቱ የሚከበረው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት 60ኛ አመት በነገው እለት ይከበራል Tamrat Bishaw May 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት 60ኛ አመት በነገው እለት ይከበራል። በፈረንጆቹ 1963 በ32 ነጻ ሀገራት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት በሚል መመስረቱ ይታወሳል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ንግድ ባንክ በ“ዲጂታል ባንኪንግ” የ2 ነጥብ 2 ትሪሊየን ብር ግብይት መፈጸሙን አስታወቀ Alemayehu Geremew May 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ“ዲጂታል ባንኪንግ” አገልግሎት የ2 ነጥብ 2 ትሪሊየን ብር ግብይት መፈጸሙን አስታወቀ፡፡ በተዘረጋው ሥርዓት የገንዘብ ዝውውሩ የተካሄደው ባለፉት ዘጠኝ ወራት መሆኑንም የባንኩ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ ጠቁመዋል፡፡…