ሴት ዲፕሎማቶች ተሳትፏቸውን በማጠናከር ለእኩልነትና ፍትህ ሊሰሩ ይገባል -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴት ዲፕሎማቶች በዓለም አቀፍ መድረኮች ያላቸውን ተሳትፎ በማጠናከር ሴቶችን በእኩልነት የምትወክል ፍትሃዊ ዓለም ለመፍጠር ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ።
ዓለም አቀፉ የሴት ዲፕሎማቶች ቀን "ሴቶች በዲፕሎሚሲው…