የሀገር ውስጥ ዜና 20 ሚሊየን ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አርብ ይጀመራል Alemayehu Geremew Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 የክረምት ወራት ሀገር አቀፍ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም ከመጪው አርብ ጀምሮ እንደሚካሄድ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራሙ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የምርጫ ታዛቢ ልዑክ ለመምራት ሴራሊዮን ገቡ Alemayehu Geremew Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክን ለመምራት ሴራሊዮን ገቡ፡፡ የሴራሊዮን አጠቃላይ ምርጫ የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል ሲል ኢዜአ ዘግቧል፡፡ የአፍሪካ ኅብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቀዳማይ ልጅነት ልማት የንቅናቄ ሳምንትን አስጀምሩ Melaku Gedif Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ "ሕጻናት የነገ ተስፋ ለአዲስ አበባ" በሚል መሪ ሃሳብ የቀዳማይ ልጅነት ልማት የንቅናቄ ሳምንትን አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ለውጥ በዘላቂነት ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል 7 Season 1 EP 7 Amare Asrat Jun 20, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=4yAGVSFzRlg
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊ “ሰካይትራክስ ውድድር” በ5 ዘርፎች አሸናፊ ሆነ Amele Demsew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው "ሰካይትራክስ ውድድር" በአምስት ዘርፎች በማሸነፍ ሽልማት ተቀዳጅቷል፡፡ በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው የ2023 ስካይትራክስ የአየር መንገዶች ሽልማት ስነስርዓት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአምስት የተለያዩ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በሀገር አቀፍ የጤና አውደርዕይ መክፈቻ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Jun 20, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=-hpKow_v5oo
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርዕይ”ን አስጀመሩ Shambel Mihret Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርዕይ"ን ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷"ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርእይ" ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም አስጀምረናል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከኩዌት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ባድር ሳሌህ አል ቱናይብ ጋር መከሩ Meseret Awoke Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኩዌት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ባድር ሳሌህ አል ቱናይብ ጋር መክረዋል፡፡ የሥራ ኃላፊዎቹ በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። አቶ ደመቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታው ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ÷በሁለቱ ሀገራት ያለውን የቆየ ወዳጅነት አንስተው÷ ስለተዘጋጀው ሀገር…
የዜና ቪዲዮዎች ከእንቦጭ አረም ከሰል ማምረት የሚያስችል ማሽን የሰራው ወጣት Amare Asrat Jun 20, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=eOelSzvZdd8