የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ተወያዩ Alemayehu Geremew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የሁለትዮሽ የንግድ ግንኙነታቸውን ማሳደግ በሚችሉበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ከብሪታኒያ ዓለም አቀፍ ንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን ጋር ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ድንበር ተሻጋሪ የታዳሽ ኃይል ፕሮጀክቶች ቀጣናዊ ውኅደት ያጎለብታሉ – ዊሊያም ሩቶ Alemayehu Geremew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድንበር ተሻጋሪ ታዳሽ የዘላቂ ኃይል የመሠረተ-ልማት ፕሮጀክቶች የኃይል ንግድን ከማሳለጥ ባለፈ ቀጣናዊ ውኅደትን እንደሚያጎለብቱ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለጹ፡፡ የአፍሪካን የዘላቂ ኃይል አማራጭ ፎረም የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ናይሮቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን በመካከላቸው በጊዜያዊ ፈቃድ ይሰጥ የነበረውን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ቋሚና ሁሉን አቀፍ በሆነ ስምምነት ለመተካት የሁለትዮሽ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ፈረሙ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪከ ገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ርስቱ ይርዳ ምርጫው በሠላም እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ላደረጉ ሁሉ ምሥጋና አቀረቡ Alemayehu Geremew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በወላይታ ዞን የተካሔደው ዳግም የሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በሠላም እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ያደረጉ አካላትን አመሠገኑ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ÷ የሕዝበ ውሳኔው አጠቃላይ ሂደት ውጤታማ እንዲሆን ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ ምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ ስብስባ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ የሚኒስትሮች ስብስባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ለሁለት ቀናት የሚቆየው ጉባኤ አላማ ስትራቴጂዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ንቅናቄው የኦዲት ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ንቅናቄው አጋዥ የኦዲት ባለሙያዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር ÷ በተከናወኑ የኦዲት ሥራዎች መንግስት ሊያጣ የነበረውን በቢሊየን የሚቆጠር የታክስ ገቢ ማግኘት ተችሏል…
የሀገር ውስጥ ዜና የወል እውነታዎች ላይ በማተኮር ሀገርን ማጽናት ይገባል – አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ Shambel Mihret Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወል እውነታዎች ላይ በማተኮር ሀገርን ማጽናት እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ ገለፁ፡፡ “መፍጠንና መፍጠር፤ የወል ዕውነቶችን የማጽናት ቀጣይ የትግል ምዕራፍ” በሚል መሪ ሀሳብ ለምክር ቤት አባላት፣ ለሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አደረገች Amele Demsew Jun 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አድርጋለች ። በኢትዮጵያ የንግድ ስልቱን የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የብሪታንያ ዓለም አቀፍ ንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርናው ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር ይገባል ተባለ Feven Bishaw Jun 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናው ዘርፍ ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ያለውን ከፍተኛ ሚና ታሳቢ ያደረገ የፋይናንስ አቅርቦት ሊኖር እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)ገለፁ። ግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ግብርና ትራስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ በሶዶ ከተማ የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደትን ጎበኙ Melaku Gedif Jun 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በወላይታ ሶዶ ምርጫ ጣቢያዎች የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ በወላይታ ዞን ሁለተኛው ዙር ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ…