የዜና ቪዲዮዎች እውነቱ ሲገለጥ -በምስራቅ ጎጃም ደብረ-ኤልያስ ወረዳ የተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ Amare Asrat Jun 15, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=pHfPNs2Xr9k
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ 6 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ አገኘ Feven Bishaw Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት 6 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ÷ በተያዘው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ አየር መንገድ 13 ነጥብ 7 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ብናልፍ በዩጋንዳ በፍልሰተኞች ጉዳይ በተዘጋጀው የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው Melaku Gedif Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም በዩጋንዳ በፍልሰተኞች ጉዳይ ላይ በተዘጋጀው የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ጉባኤውን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) እና የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ተቋም (ኢ ኤ ሲ) በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳን ችግር በሚፈታበት አካሄድ የኢጋድ አባል ሀገራት አንድ አይነት አቋም ላይ መድረሳቸው ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ በተካሄደው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ጉባኤ አባል ሀገራቱ የሱዳን ችግር በሚፈታበት አካሄድ ላይ አንድ አይነት አቋም ላይ መድረሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሚኒስቴሩን ሳምንታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር በንግድ ዘርፍ ያላትን ግንኙነት ለማጎልበት ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች Shambel Mihret Jun 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከካናዳ ጋር ንግድ እና ኢንቨስትመንትን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር በቁርጠኝነት እንደምትሰራ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ÷ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር…
የዜና ቪዲዮዎች መለኞቹ – በእውነት ላይ የተመሰረተ ፊልም Amare Asrat Jun 14, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bm4gZS3Kfp4
የሀገር ውስጥ ዜና “ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ መሆናቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። 7ኛው የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ኢትዮጵያ ለ”ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ”…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከኔዘርላንድስ የንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከኔዘርላንድስ ንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትር ሊሴይ ሼሪንማሸር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ሚኒስትር ዴኤታዋ ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ ያላቸውን አጋርነት አንስተው፥ የኔዘርላንድስ መንግስት በዘርፈ ብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jun 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ "ዲጂታል አፍሪካ" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) እና ከአፍሪካ ሀገራት የተወከሉ የዘርፉ ከፍተኛ…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል 6 Season 1 EP 6 Amare Asrat Jun 13, 2023 0 Ihttps://www.youtube.com/watch?v=vq6CEycAO8I