Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ ደመቀ የኢፌዴሪ መንግስት በቤጂንግ ያስገነባውን አዲስ የኤምባሲ ህንፃ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መንግስት በቻይና ርዕሰ መዲና ቤጂንግ ያስገነባው አዲስ ኤምባሲና የመኖሪያ ህንጻ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የቻይና የምክር ቤት አባል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ከቀዳማዊ ኃይለ-ሥላሴ እስከ ቶማስ ሳንካራ – የአፍሪካ ድንቅ ልጆች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በተለያዩ ጊዜያት ሀገራቸውንም ሆነ አህጉራቸውን ያገለገሉ የተለያዩ ድንቅ መሪዎችን አፍርታለች፡፡ አፍሪካ በድህነት፣ በጦርነት፣ በመልካም አስተዳደር ጉድለት እና በሙስና ስሟን ከሰፈረበት መዝገብ ለመፋቅ በተለያዩ ጊዜያት በእልህ የተነሱላት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ደመቀ መኮንን ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ (ሲድካ) ሊቀመንበር ሊዎ ጃወሁይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅት አቶ ደመቀ ፥ ቻይና በሀገራት የውስጥ ነጻነት ጣልቃ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሮቹ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል። በውይይታቸው ወቅት አቶ ደመቀ መኮንን…

የአፍሪካ ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀን በኢትዮጵያ አዲስ አበባ እና በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እየተከበረ ነው፡፡ የአፍሪካ ቀን የቀድሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት በፈረንጆቹ 1963 መመስረትን ተከትሎ ነው በየዓመቱ የሚከበረው፡፡…

የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት 60ኛ አመት በነገው እለት ይከበራል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበት 60ኛ አመት በነገው እለት ይከበራል። በፈረንጆቹ 1963 በ32 ነጻ ሀገራት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት በሚል መመስረቱ ይታወሳል።…

ንግድ ባንክ በ“ዲጂታል ባንኪንግ” የ2 ነጥብ 2 ትሪሊየን ብር ግብይት መፈጸሙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ“ዲጂታል ባንኪንግ” አገልግሎት የ2 ነጥብ 2 ትሪሊየን ብር ግብይት መፈጸሙን አስታወቀ፡፡ በተዘረጋው ሥርዓት የገንዘብ ዝውውሩ የተካሄደው ባለፉት ዘጠኝ ወራት መሆኑንም የባንኩ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ ጠቁመዋል፡፡…

የግብርና እና ሌሎች ምርቶችን እንደ አዕምሯዊ ንብረት መጠበቅ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናን ጨምሮ ሌሎች ልዩ ልዩ ምርቶች እንደ አዕምሯዊ ንብረት የሚጠበቁበትን የሕግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት የሚያስችል ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ሆኗል። ለሶስት ዓመት የሚተገበረው ፕሮጀክት ወጪ በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ እንደሚሸፈን ተገልጿል።…

በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቤጂንግ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገባ። ልዑኩ ቤጂንግ ሲደርስ በቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች፣ በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሰራተኞች እና በቻይና…