Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የፓሎች – ማቲያንግ – ማይውት – ፓጋክ መንገድን ለመገንባት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የፓሎች - ማቲያንግ - ማይውት - ፓጋክ መንገድን ለመገንባት በጁባ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ መንገዱ ምዕራብ ኢትዮጵያን ከሰሜን ምስራቅ ደቡብ ሱዳን ጋር የሚያገናኝ የፍጥነት መንገድ መሆኑ በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል፡፡…

የሚኒስትሮች ሶስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ሶስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷"በተቋማዊ አሠራር ላይ ያለውን ሂደት ለመገምገም ባለን ቁርጠኝነት…

የዓለም የትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት በይፋ ከፈተ። በሥነ-ሥርዓቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ፣ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ፣ የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ…

ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር አብረው እንደሚሰሩ አስታውቀዋል። በተጨማሪም በተለያዩ ዘርፎች የትብብር…

አመራር በመግደል የአማራ ክልልን ችግር መፍታት አይቻልም – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ህዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ ቃል የአማራ ክልል የከፍተኛና መካከለኛ አመራር ኮንፈረንስ በባህር ዳር ተጀምሯል።   በኮንፈረንሱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

ለሱዳን ቀውስ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት 209 ሚሊየን ዶላር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) በሱዳን በተፈጠረው ቀውስና ሁከት ለተጎዱ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ 209 ሚሊየን ዶላር ያስፈልጋል ብሏል። የሱዳን ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱ በጎረቤት ሀገራትም ላይ ተጥዕኖ እያሳደረ መምጣቱንም…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፌይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድ ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ አገራቱ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከርና በሳዑዲ አረቢያ በሚገኙ…

ኢትዮጵያና ኮሎምቢያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በፖለቲካ ምክክርና በሌሎች የትብብር መስኮች በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። አገራቱ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር መስማማታቸውንም አስታውቀዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

አቶ አደም ፋራህ የቻይና መንግስት ከፍተኛ የልኡካን ቡድንን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በቻይና የናንዣ ግዛት የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ሀላፊ በሆኑት በሚስተር ሊያንግ ሹን የተመራው የቻይና መንግስት ከፍተኛ የልኡካን ቡድንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ዘመናትን…