Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ አሕመድ ሽዴ በአፍሪካ ልማት ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ለመሳተፍ ግብጽ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በ2023ቱ የአፍሪካ ልማት ባንክ የቦርድ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ግብጽ ሻርማ ኤል ሼክ ገብተዋል፡፡ ስብሰባው "የአየር ንብረት ተፅዕኖን ለመከላከል እና አረንጓዴ ዕድገትን በአፍሪካ ለማረጋገጥ የግሉን ዘርፍ…

የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ አቅጣጫዎችን  በማስቀመጥ ተጠናቀቀ፡፡ የሚኒስትሮች የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ 2ኛውን የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳን ዛሬ ተመልክቷል።…

በገበታ ለትውልድ ገቢ ማሰባሰብ ዙሪያ ከሚሲዮን መሪዎች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የዲያስፖራ አገልግሎት በገበታ ለትውልድ ገቢ ማሰባሰብ ዙሪያ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ከሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮን መሪዎች ጋር ውይይት ተደረገ። በበይነ መረብ የተደረገውን ውይይት  የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ፀሀፊ ኤሪክ ሚየር ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በዚህ ወቅት የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር ፣ ስለ የሽግግር ፍትህ…

የሰላም ስምምነቱ ትግበራ በተሳካ ሁኔታ እየሄደ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱ ትግበራ በተሳካ ሁኔታ እየሄደ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ለሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች የሰላም ስምምነቱን ሂደትና…

1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የ2015 በጀት ዓመት የሶስተኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ብሄራዊ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ እና የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኩዌዝ ብሄራዊ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡ በኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት የተመራው የልዑካን ቡድን ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋርም ተወያይቷል፡፡ በነበራቸው…

የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን አጋርነት እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ሁሉን አቀፍ ትብብር እና አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ባንኩ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ወቅታዊ ግንኙነት በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም በኢትዮጵያ በተከሰቱ ግጭቶች እና በድርቅ…