Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት የማክሮ ኢኮኖሚ ፈተና መሆኑን በመለየት በትኩረት ለመስራት አቅጣጫ ተይዟል -ፕላንና ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት የማክሮ ኢኮኖሚ ፈተና መሆኑን በመለየት በትኩረት ለመስራት አቅጣጫ መያዙን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወር…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው ቤተ-መንግስት የግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው ቤተ- መንግስት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡   በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልል እና የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የስራ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሩሲያ ላዕላይ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሩሲያ ላዕላይ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ። የመግባቢያ ሰነዱን የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የፌዴራላዊ ሸንጎ አፈጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ተፈራርመዋል።…

የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን ጀብድ የሚያሳየው “ንስሮቹ” ፊልም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን ጀብድ የሚያሳየው "ንስሮቹ" ፊልም ተመርቋል። ፊልሙን የመረቁት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ናቸው። የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ያዘጋጀውና በታምራት መኮንን ፊልም…

ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበበ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የኮይካ ሃላፊ ሊ ቢዩንግህዋ ተፈራርመውታል። ድጋፉ…

አቶ ደመቀ መኮንን በቤላሩስ ከኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቤላሩስ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ዲሚትሪ ሉካሼንኮን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። በዚህ ወቅት የክብር ቆንስሉ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በምስራቅ አውሮፓ…

የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት “ይሻሻል ፤ አይሻሻል ” በሚሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሕገ መንግስቱ ይሻሻል እና መሻሻል የለበትም" በሚሉ አከራካሪ ጉዳዮች ዙሪያ በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት ውይይት ተካሂዷል፡፡ "ሕገመንግስቱ ከሦስት ዓስርት ዓመታት በኃላ ሊሻሻል ይገባል ወይ? ከሆነስ ምን ምን ላይ ይሻሻል?"…

26 ቢሊየን ብር በመመደብ የመብራት መቆራረጥ ችግርን ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየታየ ያለውን የመብራት መቆራረጥ ችግር ለመቅረፍ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ 26 ቢሊየን ብር ተመድቦ የማሻሻያና የመልሶ ግንባታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

የደቡብ አፍሪካ የፓርላማ ልዑክ ለልምድ ልውውጥ ኢትዮጵያ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የፓርላማ ልዑክ ከኢትዮጵያ ፓርላማ ጋር የልምድ ልውውጥ ለማድረግ አዲስ አበባ ገብቷል። በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ ምህረቱ ሻንቆ (ረ/ፕ) ለልዑካን ቡድኑ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…