Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አሜሪካ ለሰላም ሥምምነቱ ትግበራ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ ናት – ሞሊ ፊ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለፕሪቶሪያው የሰላም ሥምምነት ትግበራ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ ፊ ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ውጭ…

ለመዲናዋ በጎ ፈቃደኞች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2014 እና በ2015 ዓ.ም የክረምት ወራት በበጎ ፈቃድ ስራዎች ለተሳተፉ በጎ ፍቃደኞች እውቅና ሰጥቷል፡፡ በመዲናዋ የበጎ ፍቃድ ስራዎች የበርካታ ነዋሪዎች ችግር መቅረፍ መቻሉን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች…

የአርቲስት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሂሩት በቀለ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጽሟል፡፡ መስከረም 28 ቀን 1935 ዓ.ም የተወለደችው ሂሩት ከ1950 ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1980ዎቹ መጨረሻ ድረስ በርካታ የሙዚቃ ስራዎችን ለአድማጭ አበርክታለች። ከዳህላክ፣ ዳሽን እና…

የቻይናዋ ቾንግቺንግ ግዛት ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የቻይናዋ ቾንግቺንግ ግዛት ባለሐብቶች ኢትዮጵያን መርጠው የንግድ መዳረሻ እንዲያደርጓት ተጠየቁ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና ቾንግቺንግ ማዘጋጃ ቤት የውጭ ጉዳይ ፅኅፈት ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊ ሚንጉዋን ጋር ፍሬያማ…

ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅሟ 5 ሺህ 200 ሜጋ ዋት መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅሟ 5 ሺህ 200 ሜጋ ዋት መድረሱን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ፕላኒንግ ዘርፍ አስታወቀ፡፡ በቀጣዮቹ አስር ዓመታት የሀገሪቱን የኃይል አቅርቦት ሽፋን ወደ 96 በመቶ ለማድረስ መታቀዱም ነው…

ኮሚሽኑ ህዝቦች ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየሰራ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ህዝቦች ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለፁ። የምክክር ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች፣ ምዕራብ…

አቶ አደም ፋራህ በሚዛን አማን የሌማት ትሩፋትና የአረንጓዴ አሻራ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በሚዛን አማን ከተማ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ዝግጅትና የሌማት ትሩፋቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም በወጣቶች የተዘጋጁት ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው የአቮካዶና የፓፓዬ ችግኞች ለተከላ ብቁ መሆናቸውን…

በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል። ጉልበትና ትርምስ ከእንግዲህ ወዲህ ለስልጣን…

የበለጸገው የመረጃ ሥርዓት የውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ክፍተቶችን ለመሙላት ጉልኅ ሚና ይኖረዋል – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር የበለጸገው የመረጃ ሥርዓት የውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ላይ ያሉ ክፍተቶችን ለመሙላት ጉልኅ ሚና ይኖረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር በልጽጎ ሥራ…

የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከል ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ለ24ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ2ኛ ጊዜ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከል ቀንን ተከበረ። የአዲስአበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ቀኑን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክታቸውን አስፍረዋል፡፡ በዚህም ÷ባለፉት ሁለት…