Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳት ላይ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአቅመ ደካሞች እና ችግር ላይ ያሉ ወገኖች ቤት እድሳት ላይ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዋሬ አካባቢ የሚኖሩ አቅመ…

የፓኪስታን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ አዋጭ በሆኑ መስኮች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት እና የኢዝላማባድ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ያዘጋጀው የቢዝነስ ጉባኤ ተካሄደ። በጉባኤው በፓኪስታን ዲፕሎማሲያዊ እና የቢዝነስ ስራዎችን እያከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የስራ…

የአፍሪካን ሃብቶችና ፀጋዎች ወደ ተጨባጭ የብልፅግና ዓቅም ለመቀየር የሰላምና ፀጥታ መረጋገጥ ወሳኝ ጉዳይ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካን አያሌ ሃብቶችና ፀጋዎች ወደ ተጨባጭ የብልፅግና ዓቅም ለመቀየር የአፍሪካ የሰላምና ፀጥታ መረጋገጥ ምትክ የሌለው ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን አስታወቁ። ለዚህም ሁሉም የጋራ ኃላፊነት እንዳለበት በማህበራዊ…

ሰላምና ብልጽግናን ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ተገንብተዋል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነትን በማረጋገጥ የታሰበውን ብልጽግና ማሳካት የሚያስችሉ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት መገንባታቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል…

ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የፓኪስታን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተፈራርመዋል፡፡ በፓኪስታን ኢዝላማባድ…

6ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የገቢ ንግድ ትውውቅ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የገቢ ንግድ ትውውቅ ጉባኤ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ አስመጪና ላኪዎች እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የንግድ ትስስር ማሳደግ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ተቀብለው አነጋገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ መልዕክተኛውን ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን አስታውቀዋል።