የሀገር ውስጥ ዜና ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የሚደረገው ድጋፍ ቀጥሏል Meseret Awoke May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉት የገንዘብ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በ14ኛው ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ድርጅቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ኦቪድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ዝቅተኛ የካርበን ልቀትና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ልማት ስትራቴጂ ይፋ ሆነ Feven Bishaw May 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ዝቅተኛ የካርበን ልቀትና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ልማት ስትራቴጂ ይፋ ሆኗል፡፡ በበስትራቴጂ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብሩ÷ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ ሚኒስትሮች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ ባንክ፥ለሳፋሪኮም የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት ፈቃድ ሰጠ Melaku Gedif May 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ባንክ፥ ሳፋሪኮም የሞባይል የገንዘብ ክፍያ አገልግሎት እንዲጀምር የሚያስችለውን ፈቃድ ሰጠ፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ እንዳስታወቁት÷ ባንኩ የዲጅታል ፋይናንስ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለው የሞባይል የገንዘብ ክፍያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ Shambel Mihret May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና ሚኒስትር ዴኤታ ታረቀኝ ቡሉልታ ተገኝተዋል። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያዘጋጀው እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አቪዬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret May 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አህጉራዊ የአቪዬሽን ጉባኤ "የአፍሪካ የተቀናጀ የአየር ትራንስፖርት ገበያን በፍጥነት ማስተግበር" በሚል መሪ ሃሳብ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት መካሄድ ጀመረ። የአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ አዲፉንኬ አዲዬሚ በአፍሪካ የተቀናጀ የአየር…
የሀገር ውስጥ ዜና የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ Tamrat Bishaw May 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ጉባኤውን በፀሎት የከፈቱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ጉባኤው የቤተክርስቲያኗን…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ/ sene ena segno Amare Asrat May 9, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=S51CVDjE1_c
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ”ኢትዮጵያዊ የፖሊሲ ማዕቀፍ ለኢንዱስትሪ ትስስር በሚል መሪ ሃሳብ” የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ የግብዓት ትስስር ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑ…
የዜና ቪዲዮዎች ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር የተደረገ ቆይታ Amare Asrat May 8, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=hhhdkNzK4gM
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret May 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷የማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግን ዛሬ አግኝቻቸዋለሁ ብለዋል። በንግድ እና…