Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለት የአፍሪካ ሀገራት ይፋዊ የስራ ጉብኝት የሚያደርጉት የጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ አዲስ አበባ ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ መራሄ መንግስቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ አቀባበል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አሁናዊ የኢኮኖሚውን ሁኔታ መገምገማቸውን እና የወደፊት ተግባራት መለየታቸውን አስታውቀዋል።

አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ልማት ኤጀንሲ – ለአፍሪካ ልማት አዲስ አጋርነት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ልማት ኤጀንሲ - ለአፍሪካ ልማት አዲስ አጋርነት ዋና ጸሐፊ ናርዶስ በቀለ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በኔፓድ የልማት መርሐግብሮች አተገባበር እና የሀገራት ሚና ላይ…

በኦሮሚያ ክልል ያለውን ግጭት በማስወገድ ሰላምን ለማምጣት በታንዛኒያ ሲካሄድ የቆየው የሰላም ውይይት የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ያለውን ግጭት በማስወገድ ሰላምን ለማምጣት ያለመውና በታንዛኒያ ሲካሄድ የቆየው የሰላም ውይይት የመጀመሪያ ምዕራፍ ዛሬ መጠናቀቅን መንግሥት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ÷ ውይይቱ በአብዛኛው…

በለውጡ ማግስት የነበሩ አበይት ሁነቶችን ሰንዶ የያዘው “የለውጥ ጎዳና” የተሰኘ መሕፍ ለተመራማሪዎች ጠቃሚ ግብዓት ሆኖ ማገልገል እንደሚችል ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ማግስት የነበሩ አበይት ሁነቶችን ሰንዶ የያዘው እና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጀው “የለውጥ ጎዳና” የተሰኘ መጽሐፍ ለተመራማሪዎች ጠቃሚ ግብዓት ሆኖ ማገልገል እንደሚችል ተመለከተ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀው…

አቶ ደመቀ ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ቡራክ አክሰፐር ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ቱርክ መካከል ባለው የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን…

መንግስት ተጠያቂነትን እና የሽግግር ፍትኅን ለማስፈን እየሠራ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ተጠያቂነትን እና የሽግግር ፍትኅን ለማስፈን እየሠራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በድጋሚ አረጋገጡ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ ጋር…

የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ፡፡ ሚያዝያ 16 ቀን 2015 ዓ.ም 27 የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሕብረቱ ከፍተኛ ተወካይ (የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ምክር ቤት) ሊቀ መንበርነት ባደረጉት…

ተመድ የሰላም ስምምነት ትግበራውን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ትግበራን በሁሉም መስክ እንደሚደግፍ አስታወቀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ጉዳይ ሚኒስት ደመቀ መኮንን ከተመድ ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሀመድ ጋር ተወያይተዋል።…

የጠቅላይ ሚኒስትሩን የጽሑፍ ሥራዎች የሚያሳይና የሚዳስስ የመጽሃፍ ዐውደ ርዕይ በአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ከዛሬ ጀምሮ ለስድስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የመጻሕፍት አውደ ርዕይ በአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ተከፈተ።   በአውደ ርዕዩ ላይ በአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ቋሚ "የጠቅላይ ሚኒስትር…