የዜና ቪዲዮዎች የወርቅ ግብይትና የብር ምንዛሬ ተመንን በተመለከተ የብሔራዊ ባንክ ገዢ የሰጡት ማብራሪያ Amare Asrat May 5, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=SuIQDAykMbs
የዜና ቪዲዮዎች ትላልቆች ከደረሱበት በላይና መፍረስ የማይችል ሀገር እናንጻለን- ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat May 5, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=pjrvZ4qWb4Q
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምዕራፍ ሁለት የስካይ ላይት ሆቴልን መረቁ Amele Demsew May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምዕራፍ ሁለት የስካይ ላይት ሆቴልን መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ÷ የስካይ ላይት ሆቴል ምዕራፍ ሁለት መከፈቱ አዲስ አበባ ለዓለም አቀፍ ተጓዦች በቂ አገልግሎት መስጠት የምትችል ቁልፍ አህጉራዊ የጉዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር በፈተናዎች ውሥጥ ሆና ያከናወነቻቸው ፕሮጀክቶች በአግባቡ ሊሰነዱ እንደሚገባ ተመለከተ Amele Demsew May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በፈተናዎች ውሥጥ ሆና ያከናወነቻቸው ፕሮጀክቶች በአግባቡ ሊሰነዱና በቀጣይ ፕሮጀክቶች መማሪያ ሊሆኑ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ አራተኛውን ቀን በያዘው በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት “ቃል፤ ተግባር፤ ትውልድ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለዐርበኞች ቀን (የድል በዓል) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለዐርበኞች ቀን (የድል በዓል) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለዐርበኞች ቀን(የድል በዓል)…
የሀገር ውስጥ ዜና 82ኛው የዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል እየተከበረ ነው Melaku Gedif May 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 82ኛው የዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል እየተከበረ ነው። በዓሉ አራት ኪሎ በሚገኘው የዐርበኞች ሃውልት ዙሪያ ነው በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው ። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret May 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጀርመን መራሔ መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ጋር ተወያዩ። ኦላፍ ሾልዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው ይታወሳል። የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በኬንያ ይፋዊ ጉብኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች ልዩነቶቻቸውን በንግግር እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif May 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ልዩ መልዕክተኛ ጋርመወያየታቸውን አስታወቁ። በዚህ ወቅትም ሱዳን በልጆቿ ጥበብ እና በሳል ውይይት በአጭር ጊዜ ውስጥ አሁን ካለችበት ሁኔታ እንደምትወጣ ኢትዮጵያ ሙሉ እምነቷ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ንግግሮች የሠነዱ መጽሐፍት ይፋ ሆኑ Mikias Ayele May 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ንግግሮች ሠንደው የያዙ “ከመስከረም እስከ መስከረም” እና “ከመጋቢት እስከ መስከረም” የተሰኙ ሁለት መጽሐፍት ይፋ ተደረጉ፡፡ መጻሕፍቱ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በኢትዮጵያ የተከናወኑ ሁነቶችን እና ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወርቅ ግብይት ስርዓቱን ለማስተካከል እርምጃ እየተወሰደ ነው – አቶ ማሞ ምሕረቱ Melaku Gedif May 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምሕረቱ በህገወጥ ንግድ እና በጸጥታ ችግር ምክንያት ከወርቅ ንግድ የሚገኘው ገቢ እየቀነሰ በመሆኑ የማስተካከያ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን ተናገሩ። የወርቅ ዋጋን ጨምሮ መግዛት ከእርምጃዎቹ መካከል…