የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ ባለብዙ ቀጠናዊ ጥቅሞች ተምሳሌታዊ ፕሮጀክት ነው- ሱዳናዊ ተንታኝ Amele Demsew Apr 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የተፋሰሱን ብሎም የቀጠናውን ሃገራት ጥቅሞች የሚያስጠብቅ ምሳሌ የሚሆን አፍሪካዊ የልማት ፕሮጀክት ነው ሲሉ ሱዳናዊው የቀድሞ ዲፕሎማት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ መኪ አልሞግራቢ ገለጹ። መኪ አልሞግራቢ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል ለተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ አመሰገኑ ዮሐንስ ደርበው Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከለውጡ ወዲህ ለተከናወኑ ተግባራት ሰልፍ በመውጣት ድጋፍ ላቀረቡ ወገኖች ምስጋና አቀረቡ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ለተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ምስጋና አቀረበ Amele Demsew Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በክልሉ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ለተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ምስጋና አቅርቧል፡፡ የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ÷ ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተከናወነው የበጋ ስንዴ ልማት ሥራ አበረታች መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተከናወኑ የበጋ ስንዴ ልማት ሥራዎች የሚበረታቱ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። የግብርና ሚኒስትሩ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ አሻድሊ ሀሰን እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ የተከናወኑ የበጋ…
የዜና ቪዲዮዎች የኦሮሚያ ክልል ዞኖችና ከተሞች የድጋፍ ሰልፍ Amare Asrat Apr 2, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=Z2K0CVPEZI8
የሀገር ውስጥ ዜና ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በኦሮሚያ ክልል ተካሄደ Melaku Gedif Apr 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኦሮሚያ ክልል ከለውጡ በኋላ የተገኘውን ድልና ስኬት ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ከለውጡ በኋላ ባለፉት 5 ዓመታት በክልሉ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማሕበራዊና በሌሎች ዘርፎች የተመዘገቡ ለውጦችን…
የዜና ቪዲዮዎች የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ከፋና ጋር ያደረጉት ቆይታ Amare Asrat Apr 1, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=dETy21qTUtg
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋሲለደስ ጥንታዊ ቤተ-መንግስትን ጎበኙ Feven Bishaw Apr 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጎንደር ከተማ የሚገኘውን የፋሲለደስ ጥንታዊ ቤተ-መንግስትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ÷"በዚህ ስፍራ አባቶቻችን የሰሩት እጅግ አስደናቂ ጥበብና የእጅ ስራ ይታያል" ብለዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ የፋሲለደስ ጥንታዊ ቤተ-መንግስትን ጎበኙ Amare Asrat Apr 1, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=HapKFQnUAKk
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ማህበረሰብ የአፍጥር ፕሮግራም አካሄዱ Tamrat Bishaw Mar 31, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ማህበረሰብ የአፍጥር ፕሮግራም አካሄዱ። ፕሮግራሙ በስካይላይት ሆቴል…