Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ ጋር ተወያይቷል፡፡   በአቶ አደም ፋራህ የተመራ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋን ያካተተው…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በሶማሊያ የስራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ኘሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋን ያካተተው የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥራ ልዑካን ቡድን በሶማሊያ የስራ ጉብኝት ዛሬ አደረገ። ልዑካን ቡድኑ ሞቃድሾ ሲደርስ…

የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሀገራቱ የድንበር አዋሳኝና ከቀጠናው የሰላምና ፀጥታ ሁኔታ አንፃር አብረው መስራት በሚገባቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረው መግባባት ላይ…

አቶ ደመቀ መኮንን በተመድ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያይተዋል።   በዚህ ወቅትም አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች እና…

ምክር ቤቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ሌሊሴ ደሳለኝን ሹመት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ሌሊሴ ደሳለኝን እና ምክትል ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ዛህራ ኡመር አሊ ሹመትን መርምሮ አፀደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት 13ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ…

ምክር ቤቱ የአንድ የምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት አነሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአንድ ምክር ቤት አባልን ያለመከሰስ መብት አነሳ፡፡   የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት 13ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡   በጉባኤውም የፍትሕ ሚኒስቴር ባቀረበው…

“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍን በማንበብ ከሚገኘው ጥቅም በተጨማሪ ሕብረተሰቡ በልማት እንዲሳተፍ ዕድል መፍጠሩ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የመደመር ትውልድ” መጽሐፍን በማንበብ ከሚገኘው ጥቅም በተጨማሪ ሕብረተሰቡ ለሀገሩ ልማት ተሳታፊ የሚሆንበትን ምቹ ዕድል መፍጠሩን ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የቱሪዝም ልማትን ለማሳለጥ ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚያስፈልግ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ “ገበታ ለሀገር” ፕሮጀክት አካል በሆነው ጎርጎራ ጉብኝት አድርገዋል።…

ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ቫለሪ ቴሂዮ እና የአውሮፓ ህብረት…