Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 185 የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 185 አዳዲስ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ስራ አስጀመረ። የድርጅቱ ስራ አስፈፃሚ አቶ ሮባ መገርሳ ስራ ባስጀመሩበት ወቅት÷በሀገሪቱ…

ኢትዮጵያና ስፔን የ5 ዓመት የኢኮኖሚ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ስፔን በቀጣይ አምስት ዓመት የኢኮኖሚ ትብብራቸው የሚመራበትን ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴና የስፔን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴ ማንኤል አልባሬስ ቤኖ ፈርመዋል፡፡ በስነ-ስርዓቱ አቶ…

ኢትዮጵያና ናሚቢያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ናሚቢያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።   ስምምነቱን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ እና የናሚቢያ ምክትል ጠቅላይ ማኒስትርና የዓለም አቀፍ ግንኙነትና…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ ዓለምአቀፍ ትብብር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ ዓለምአቀፍ ትብብር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብሺር ኦማር ጃማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል፡፡…

የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጠውን የነፃ ንግድ ቀጣና ለመተግበር ጥረቶች ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካውያንን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጠውን የነፃ ንግድ ቀጣና ለመተግበር የሚደረጉ ጥረቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ አምባሳደር አልበርት ሙቻንጋ ገለጹ፡፡ በአፍሪካ ሕብረት የኢኮኖሚ ልማት፣ የንግድ ኢንዱስትሪና ማዕድን ኮሚሽነር…

የአፍሪካ ህብረት መሩ የሰላም ሂደት ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ የሚለውን መርሕ ያረጋገጠ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት መሩ የሰላም ሂደት ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ የሚለውን መርሕ ያረጋገጠ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡   በ42ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች ጉባኤ…

አፍሪካ በጤና እና በምግብ ችግሯን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነች ነው – ሙሳ ፋኪ መሀመት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በጤና እና በምግብ ችግሯን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነች መሆኗን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀመት ተናገሩ፡፡ 42ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ተጀምሯል።…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በቱርክና ሶሪያ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በቱርክ እና ሶሪያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡   በቱርክና ሶሪያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ እስካሁን ከ35 ሺህ የሚበልጡ ዜጎች…