Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከኢትዮጵያ ጋር ያለን ግንኙነት እንዲጠናከር በልዩ ትኩረት እንሠራለን – የደ/አፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ መስኮች ተጠናክሮ እንዲቀጥል በልዩ ትኩረት እንደሚሠራ የደቡብ አፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር…

አየር መንገዱ የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ ተብሎ ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የ2022 የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ አገልግሎት ተሸላሚ ሆነ፡፡ በአፍሪካ ግዙፉ የአየር ጭነት አገልግሎት አቅራቢ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ÷ ሽልማቱን በለንደን በተካሄደ ስነ ስርዓት ተቀብሏል፡፡…

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ኢትዮጵያ ወደ ሠላም የምታደርገውን ጉዞ ከመደገፍ ውጪ ጣልቃ ሊገባ አይገባም – አምባሳደር ሂሩት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምታደርገው የሠላም ጥረት ከአቅም በላይ እንዳልሆነና ከድጋፍ ውጪ ያለውን የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ጣልቃ ገብነት እንደማይሻ በቤልጂየም እና በአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ገለጹ። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ…

በጀመርነው አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀመርነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች…

ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ እቃዎች መመሪያ ተሻሻለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ እቃዎች መመሪያ መሻሻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የግል መገልገያ እቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡበትን ሁኔታ የሚወስነው በሥራ ላይ ያለው መመሪያ ለሕገ ወጥ ንግድ በር የከፈተና የአገልግሎት አሰጣጡ…

ህወሓት የፈጸመው የነዳጅ ዝርፊያ የሰብአዊ ድጋፍ ስራውን አክብዶብናል – ዴቪድ ቤስሊ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት መቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ውስጥ የፈጸመው የነዳጅ ዝርፊያ የድርጅቱን ስራ እንዳከበደበት ዋና ዳይሬክተሩ ዴቪድ ቤስሊ ገለጹ። በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት…

አሸባሪውን ህወሓት የሚያወግዝና አሜሪካ በሽብር ቡድኑ ላይ እርምጃ እንድትወስድ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የከፈተውን ጦርነት የሚያወግዝና አሜሪካ በሽብር ቡድኑ ላይ እርምጃ እንድትወስድ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን እሁድ በዋሺንግተን ዲሲ ይካሄዳል፡፡ ኋይት ሐውስ ፊት ለፊት የሚከናወነው ሰልፍ÷ የተለያዩ አላማዎችን ያነገበ መሆኑን…