Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትምህርት ለሁሉም መዳረስ እንዳለበት ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትምህርት ለሁሉም መዳረስ እንዳለበትና ለጋራ ተጠቃሚነት የጋራ ኃላፊነት መውሰድ እንደሚገባ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በትምህርት ለውጥ ላይ በሚመክረው ጉባዔ ላይ በበይነ-መረብ መልዕክት…

የኢትዮ- የሱዳን የህዝብ ለህዝብ ማጠናከሪያ መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን ህዝቦችን የህዝብ ለህዝብ የሚያጠናክር የውይይት መድረክ ተጀመረ። የመጭው ዘመን ትውልድ የአፍሪካ አንድነትን እንዲያጠናክር ያለመ እና በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በተለያዩ ኤምባሲዎች የሚካሄደው የወንድማማችነት ሁነት በአዲስ…

ኢትዮጵያና ቻይና በኢኮኖሚና በተለያዩ መስኮች ይበልጥ ለመተባበር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል።   ኒውዮርክ ውስጥ እየተካሄደ ባለው 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ እየተሳተፉ የሚገኙት…

የአፍሪካ ወጣቶችን የማስተሳሰር መርሐግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ የኢትዮጵያውያንና ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ወጣቶችን የማስተሳሰር መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ…

የምክር ቤቶቹ  አባላት ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ።   የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ ምክትል አፈጉባኤ ሎሚ በዶ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ዛህራ ሁመድን…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ በሚመረተው ልክ ወደ ብሔራዊ ባንክ እየገባ አይደለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወርቅ በሚመረተው ልክ ወደ ብሔራዊ ባንክ እየገባ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ በዘርፉ ላይ እየታየ ያለውን ችግር ለመፍታት እና የአሠራር የእርምት እርምጃዎች ለመውሰድ የሚስችል ውይይት በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የማዕድን…

ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጠናዊ የሚኒስትሮች ፎረምን እያስተናገደች ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጠናዊ የሚኒስትሮች ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ "ቀጠናዊ የክህሎት እና የወጣቶች ሥራ ስምሪት" ቴክኒካል ቡድን ለማቋቋም በተደረገው ስምምነት መሠረት የአባል ሀገራቱ የቴክኒክ ቡድን…

ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ በንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን በለንደን በመገኘት ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን በለንደን በመገኘት ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ በንግስቷ ህልፈት በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ሀዘናቸውን ለመግለፅ ለንደን ሂትሮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቤኪንግሃም…

ሀገር አቀፍ የአፈ ጉባዔዎች የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉንም ክልል የምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች እና የከተማ አስተዳደር አፈ ጉባዔዎችን እና የተለያዩ የምክር ቤት አባላትን ያካተተ የአፈ ጉባዔዎች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ተሳታፊ…